Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 37

2022-08-31 20:00:14
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ "ሳላማንደር" ይባላል።በመካከለኛው አሜሪካ ሐይቆች ውስጥ ይኖር እንደነበር ይነገራል።እ.ኤ.አ በ2011 በመጥፋት ላይ ከሚገኙ የአሳ ዝሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው ተብሎ ነበር።በ2013 ግን በማንኛውም የተፈጥሮ አከባቢ አልተገኘም።ይሄ ማለት ጠፍቷል ማለት ነው።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.7K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:20:05
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በአማካይ በየቀኑ 12 ሕፃናት በስህተት ለሌሎች ወላጆች ይሰጣሉ።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.2K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:16:56
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ 4.5 ኪሎ ሚመዝነው የ አለማችን ትልቁ ማንጎ በ ኮለምቢያ ነበር የተገኝው።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.3K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:40:35
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ሻርኮች በየዓመቱ 12 ሰዎችን ሲገድሉ ሰዎች ደግሞ በየአመቱ 11,417 ሻርኮችን ይገድላሉ!


╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.2K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:35:09
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ደስተኛ የሆኑ ላሞች ብዙ ወተት ይሰጣሉ እና ላሞችን መሰየም ደግሞ ወተታቸውን በ 3.5% ይጨምራል!


╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.1K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:04:33
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በአመት ከ10ሺ በላይ ወፎች ከመስታወት መስኮቶች ጋር ምስላቸውን በመፋለም በሚደርስባቸው ግጭት ይሞታሉ።


╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.3K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 08:09:41
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በቀን ለ24 እየቆጠራችሁ 1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ 31ሺ 688 አመት ይፈጅባችኋል።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.5K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:39:03
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።


╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.3K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:46:40
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ መገኛውን ጃፓን ያደረገው ኦኪናዋ ደሴት ውስጥ ከሚኖሩ ሰዎች ከ450 በላዩ ከ100 አመት በላይ ናቸው ! በዚህም ምክንያት ( Healthiest Place ) ጤናማው ቦታ ተብሎ ይታወቃል !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.3K views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:26:03 የሚሸጥ ቻናል!!

Telegram እየተወደደና እየዘመነ ነው፣
በዚህ ግዜ የ ራስን Channel ይዞ መስራት ደግሞ ብልህነት ነው ።

በ ማይታመን ዋጋ በ 2k Subscribers ያለው channel መግዛት የምትፈልጉ ብቻ
@WTPRO_Bot ላይ መነጋገር እንችላለን !!

ዋጋ :- 500 birr

የቻናል አይነት ወደ ፈለጋችሁት መቀየር ትችላላችሁ።

ፈጥናችሁ ኑ!! እንዳያመልጣችሁ!!
2.2K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ