Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 39

2022-08-25 13:53:26 የእውቀት ማዕድ pinned a photo
10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:34:46 የሚሸጥ ቻናል!!

Telegram እየተወደደና እየዘመነ ነው፣
በዚህ ግዜ የ ራስን Channel ይዞ መስራት ደግሞ ብልህነት ነው ።

በ ማይታመን ዋጋ በ 2k Subscribers ያለው channel መግዛት የምትፈልጉ ብቻ
@WTPRO_Bot ላይ መነጋገር እንችላለን !!

ዋጋ :- 500 birr

የቻናል አይነት ወደ ፈለጋችሁት መቀየር ትችላላችሁ።

ፈጥናችሁ ኑ!! እንዳያመልጣችሁ!!
3.1K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 07:49:21
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን በጣም ይፈራ ነበር።ፈርቶ ግን እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም አምፖል በመፈልሰፍ ፍርሀቱን አስወገደ።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.4K views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:56:48 ጦርነቱ እንደገና ተጀመረ

ግጭት፣ ጸብ፣ ጦርነት በማንም ሊጀመር እና በየትኛውም ስፍራና ሰዓት ሊከሰት ይችላል። እርቅ ግን የጨዋዎቻ ብቻ ነች። ከተጋጪዎቹ መካከል አንድ ባለጌ ካለ ወይም ሁለቱም ነውጠኞች ከሆኑ እርቅ አይኖርም። ለግጭት የማይረባ ምክንያት፣ ቁጣ፣ ንዴት ወይም የጸብ አጫሪነት ባህሪ በቂ ነው። እርቅ፣ ድርድርና ሰላም ግን ትልቅ የመንፈስ ልዕልናን ይጠይቃሉ። ይቅር ባይነትን፣ ሆደ ሰፊ መሆንን እና በታራቂዎቹ ልብ ውስጥ የጨዋነት እርሾ እንጥፍጣፊውም ቢሆን ሊኖር ግድ ይላል።

A+

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
6.5K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ