Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-09-07 17:48:58
በቅርብ ጊዜ ተወዳጅነት እያተረፈ የመጣው ተከታታይ የአደይ ድራማ በቴሌግራም ቻናል መቷል።

አሁኑኑ Join በማለት ድራማውን ይከታተሉ።

@Adeydrama1
@Adeydrama1
@Adeydrama1
1.5K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 14:05:57
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የሆነ ወቅት ላይ አሜሪካ በሚገኘው " ሞደርን አርት ሳንፍራንሲስኮ " በተሰኘ ሙዚየም ውስጥ አንድ ሰው መሬት ላይ ጥሎት የተረሳው መነፅር ለብዙዎች የ ART ስራ መስሏቸው ሲጎበኙት እና ፎቶ ሲያነሱት ውለው ነበር ።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.1K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 20:55:28 ለመወሰን ቢያንስ 1000 ሰው vote ማድረግ አለበት።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
993 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 20:49:22
YANNY
Vs
LAUREL ምንድነው የተሰማችሁ Vote አድርጉ።
Anonymous Poll
53%
YANNY
47%
LAUREL
330 voters1.1K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 20:38:52
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.2K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 16:35:20 ሰበር ዜና

ተማሪ ነህ?አዎ ከሆነ መልስህ ምርጥ 10 ኢትዮጵያውያን መምህራኖች የሚገኙበትን ምርጥዬ ቻናል ልጋብዝክ፤

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ።ከአንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።


https://t.me/+WBt6vUfyCqa3uJNd
https://t.me/+WBt6vUfyCqa3uJNd
https://t.me/+WBt6vUfyCqa3uJNd
https://t.me/+WBt6vUfyCqa3uJNd
325 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:37:25 ቤተሰብ እስቲ አንዴ

እኛ የተቻለንን ሁሉ አርገን እናተን ለማስደሰት ደፋ ቀና እያልን ነው ! ስለምትፈልጎቸው ነገሮች እየለቀቅን ነው ! አሁንም እንቀጥላለን ግን አንድ ችግር አለ ! ይህም ሼር ባለማረግ ነው ስለዚህ ሼር በማረግ ሰዎችን ወደ ቻናሉ ጋብዙ !

በቅርቡም የካርድ ውድድር እንጀምራለን ! ከተረዳዳን ማይሆን ነገሮ የለም ቤተሰቦቼ

መጋበዣ ሊንክ

[
https://t.me/+XNr2RitWXCNmNDk0 ]
676 views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:27:51
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በማህበራዊ ሚዲያ ትልቅ ክርክርን ያስነሳ ድምፅ ነው !

ግማሽ የዓለማችን ህዝቦች Yanny የሚል ድምፅ ነው የሚሰማን ሲሉ ግማሾቹ ደግሞ Laurel የሚል ድምፅ ነው ይላሉ !

የቱ ነው የሚሰማቹ ?

YANNY or LAUREL

Twitter ላይ በተደረገ Vote 47% የሚሆኑ ሰዎች Yanny ነው የሚሰማን ሲሉ 53% የሚሆኑት ደግሞ Laurel ነው የሚሰማን ብለዋል !

➠ በበኩሌ እኔ የተሰማኝ Laurel የሚል ነው !

በሰማችሁት እርግጠኛ ከሆናችሁ እስኪ ለጓደኛሁ ልካቹ ሚላችሁን ስሙ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
787 views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:49:14 መተባበር ውበት ነው።

➥ Šĥâŕê
@worldtruth123
1.1K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 17:39:46
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በሩማንያ ውስጥ ከስድስት ሚሊዮን ዓመታት በፊት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ለየት ያለ ቅርጽ የያዙ ትሮቫንስ የሚባሉ ድንጋዮች አሉ !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.5K views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ