Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-08-28 21:31:17 የእውቀት ማዕድ pinned « መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ ➠ በወደቅክ ቁጥር ተነስ ➠ በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል። ➠ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር። ➠ ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች  ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡     ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @worldtruth123 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯         »
18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:42:18
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የፖሊስ ውሻዎች ወደ ቡድን ለመግባት የመጨረሻ የሚፈተኑት ፈተና ራስን መቆጣጠር መቻል አለመቻላቸውን ነው ! ራሱን የተቆጣጠረ ውሻ ወደ ቡድኑ ይቀላቀላል !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.8K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:43:59 መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ

➠ በወደቅክ ቁጥር ተነስ

➠ በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል።

➠ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር።

➠ ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች  ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡
   
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯         
2.8K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:12:00
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው

➠ ይህ የምትመለከቱት ባንዲራ በ1970 ዓ.ም James W. Cadle በተባለ ሰው የተሰራ ባንዲራ ነው !

ሰማያዊው ክብ መሬትን ይገልፃል !
ቢጫው ክብ ፀሀይን ይገልጻል !
እንዲሁም ነጩ ክብ ጨረቃን ይገልጻል !

➠ ሁሉም የተቀመጡት በጥቁሩ መደብ ላይ ነው ! ይህ ባንዲራ ይፋ ተደርጎ ማገልገል የጀመረው በ 2003 ዓ.ም ነው !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.8K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 07:58:23
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በአውስትራልያ የሚገኘው ቢል ሞርጋን ለ14 ደቂቃዎች ሞተ ተብሎ ባልታሰበ ሁኔታ ይነሳል ! አነሳሱን ለማክበር ሎተሪ ይገዛና ሲፍቀው የ27000 ዶላር መኪና አሸናፊ ይሆናል ! ይሄንን በማስመልከት የሚድያ ሰዎች በጊዜው የነበረውን አገላለጽ ለማየት ብለው ሲጠይቁት ለነሱ ለማሳየት ሌላ ሎተሪ ይገዛና ይፍቃል በሚገርን ሁኔታ 250,000 ዶላር አሸናፊ መሆን ቻለ !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.4K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:31:01
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.1K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:09:09
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ድብና አንበሳ ብዙ ግዜ ፊትለፊት ባይገናኙም ቢገናኙ ግን ድብ ያሸንፋል !

➠ ነገር ግን ድብና ድመት ቢገናኙ ድብ ይሸሻል ምክንያቱም ድብ "ሚያው" የሚለውን የድመት ድምጽ አይወድም !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.3K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:21:41
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ላለፉት 20 አመታት የአሜሪካ የኒኩሊየር ሚሳይል ኮድን (password) ለመስበር በጣም ቀላል ነበር ! የዚህ ኑክሌያር ኮድ 8 ዜሮዎች (00000000) ነበር !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.1K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:38:40 የቀደመህ ጋር ለመድረስ አስቁመህ ሳይሆን ሮጠህ ድረስበት።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.0K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 14:00:52
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
3.4K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ