Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-09-18 07:25:34
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ፍራት ይገድላል;የሰዉ ልጅ በፍራት ምክንያት ሊሞት ይችላል ፣ ምክንያቱም በሐይለኛዉ ''Adrenaline'' ሰውነታችን ያመነጫል፣ ይህም ጉዳትና ሞትን ያስከትላል።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.1K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 23:43:01
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ድመቶች ቸኮሌት ከበሉ ይሞታሉ ወይም ይታመማሉ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.5K views20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 18:21:11
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.4K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 17:50:20
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በፕላኔት ዩራነስ ፣ ክረምት ለ21 ዓመታት ይዘልቃል ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.2K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 12:13:59
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ አንድ ሰው ሲያስነጥስ በግድ አይኑን ገልጦ ለማስነጠስ ቢሞክርና ቢያደርገው የአይኑ ኳስ ወደ ዉጭ ይወጣል።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.3K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 07:30:18
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ከሆነ የሰዉ ልጅ 1,776 እንስሳትን በየ ሰኮንድ ለምግብነት በሚል ይገድላሉ ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.2K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 19:42:53
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ማር ሳይበላሽ ለብዙ አመታት በመቆየት በአለማችን ልዩ ምግብ ነዉ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.4K views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 12:26:19
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በአለም ላይ ጭራሽ ዝናብ አይታ ማታዉቅ አገር አለች፤ ካላማ ትባላለች በቻይና አታካማ በረሃ ትገኛለች።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.3K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 07:28:27
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ምግብ በአይኑ የሚበላ ፍጡር!!!
በሰሜን ዋልታ ላይየሚገኘው ሊዎፓርድ ፎሮግ የተባለ እንቁራሪት ምግብ የሚውጠው በአይኑ ነው!!

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.2K views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 07:23:18
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በጣም ለጋስ የሆነው ቢሊየነር ቢል ጌትስ ነው።እስካሁን 36,854,000,000 ዶላር ለበጎ አድራጎት ሰጥቷል።ይህ ማለት ከሀብቱ ከግማሽ በላይ ዶላሩን ለበጎ አድራጎት ነው ያዋለው!

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.0K views04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ