Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-09-29 17:09:24 ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት። አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን። ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች።

ከረጢቷ እንዳትሰረቅ ያለ ጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጭ እንዳትሆን ፣ ሀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን።

በከረጢትዋ ውስጥ ያሉት ፈርጦች አንድ ባንድ፣ አንዳንዴም ካንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ።

ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜ ያልተጠቀምንባቸው የዕድል ፈርጦች ከጊዜው ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈው ይነጉዳሉ ። ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
       
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
2.9K views14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 13:31:20
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው
1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
1.1K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 06:51:26
“ፊደል ተሳስተሃል” ብሎ ተማሪውን የገደለው መምህር


የሕንድ ፖሊስ÷ “ሶሻል (social) የሚለውን ቃል ፊደላት በትክክል አልፃፍክም” በሚል ታዳጊ ተማሪውን በመደብደብ ገድሏል የተባለውን መምህር በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡

የ15 ዓመቱ ታዳጊ ኒኪል ዶህሪ በዚህ ወር መጀመሪያ ፈተና ላይ “social” የሚለውን ቃል ሲጽፍ ፊደላትን በመሳሳቱ÷ ራሱን ስቶ እስከሚወድቅ ድረስ በአስተማሪው ድብደባ እንደተፈጸመበት የሟች አባት ለፖሊስ ተናግረዋል፡፡

ታዳጊው በመምህሩ በደረሰበት ድብደባ በሰሜናዊ ዑታር ፕራዴሽ ግዛት በሚገኝ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያለ ሕይወቱ ማለፉ ተዘግቧል፡፡

ይህን ተከትሎም ተከሳሹ ከአካባቢው መሰወሩን ፖሊስ ገልጿል ሲል ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል፡፡

የሕንድ ፖሊስ እንደገለጸው ተጠርጣሪው ለጊዜው ከአካባቢው ቢሰወርም በቅርቡ በቁጥጥር መዋሉ እንደማይቀር ገልጿል፡፡

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
638 views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 20:14:52
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
1.2K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 19:08:54
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም::

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
1.4K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 12:43:02
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ብዙ ሰዎች ከንብ ይልቅ እባብን ይፈራሉ፡፡ ይሁን እንጂ በአለም ዙሪያ በእባብ ተነድፎ ከሚሞተው ይልቅ በንብ ተነድፎ ህይወቱ የሚያልፈው ሰው በቁጥር ይበልጣል!

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
1.9K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 06:46:19
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ቻርለስ ዳርዊን ጥናት ያደረገባቸውን እያንዳንዱን እንስሳ በልቷል።

-አይጥ
-ጦጣ
-ዝንጀሮ
-አእዋፍት
-ጉርጥ ወዘተ.

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
2.2K views03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:38:09 ➠ የማያቋርጥ እድገት ከፈለግክ የማያቋርጥ ጥረትህን ቀጥል (there is no reward for doing nothing ) ምንም ነገር ከፈለግክ የሚጠበቅብህን ዋጋ ክፈል ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
161 views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:24:32
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በካናዳ Hudson Bay region of Canada በተባለች ቦታ የመሬት ስበት በጣም ከፍተኛ ነው። ምክንያቱ ሊታወቅ አልቻለም።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
866 views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 08:05:41
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የዐለማችን ጥልቁ ጉድጓድ የተቆፈረው ወደ መሬት 12 ኪሎሜትር ይጠልቃል ቢሆንም የመሬትን 0.18% ራዲየስ ብቻ ነው

➠ ለንፅፅር ያህል መሬትን እንደ አፕል ብንወስድ ከላይ ያለው ልጣጭ እንኳን አልተበሳም ።

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
353 views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ