Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-09-14 19:25:13
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
3.3K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 14:41:23 መልካም አዲስ ዓመት

ምርጥ ምርጥ ነብስ ያላቸው የቦንዳ ልብሶች የሚያገኙበት ቻናል...ብሮን ብቻ አደለም ውበትም ያተርፉበታል

አድራሻ :-

ባሉበት ቦታ የፈለጉትን ልብስ በተለያየ ከለር ብዛት እና Size delivery እናረግሎታለን!

0943810918 / 0927151022
INbox
@Anbsawww / @Abel_bemlew

@anbesawbondaa
@anbesawbondaa
@anbesawbondaa
https://t.me/anbsawbonda
804 viewsedited  11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 12:01:52 ​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የሆነ ጊዜ ''NASA'' ጠፈርተኞችን ባቄላ እንዳይበሉ ከልክሏቸዉ ነበር ፣ ምክንያቱም የጠፈርተኞቹ ፈስ መንኩራኩሩ ላይ ቅፅበታዊ ቃጠሎ ሊያስከትል ስለሚችል ነዉ።

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
1.3K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 11:59:06
ሊዎፓርድ(Leopard)

ሊዎፓርዶች ጭራቸው ከሰውነታቸው ርዝመት እኩል ነው።አደን ካደኑ በኃላ የማረኩትን እንስሳ ከነነፍሱ ዛፍ ላይ ያንጠለጥሉታል።ታዳኙን የሚገድሉት ከ2 እስከ 3 ቀናት በኃላ ሲርባቸው ብቻ ነው።ይህ የምርኮኛውን ትኩስ ስጋውን ለመብላት የሚጠቀሙበት ስልት ነው።

ሊዎፓርዶች ልዩ የሚያደርጋቸው በብርድ ወቅት ጭራቸውን እንደ ብርድልብስ መጠቀማቸው ነው ይባላል። በብዛት የሚገኙት ከሰሃራ በታች ባሉ ልዩ ልዩ ጫካዎች ውስጥ ሲሆን ቆዳቸው እና አጥንታቸው ለመድሀኒትነት ያገለግላል ተብሎ ስለሚታመንበት እየታደኑ ቁጥራቸው ሊመናመን ችሏል።

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
1.2K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 09:07:43
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ እጃችንን ወደ እሳት አጠገብ ስናስጠጋው የማቃጠልና የመለብለብ ስሜት ይሰማናል ! ብንገረፍ ወይም ደግም ብንቆነጠጥም እንደዛው ! ይቺ ጌቢ ጊንግራስ የተባለችው ወጣት ግን ፍፁም ህመም የሚባል ነገር አይሰማትም ! ጌቢ ጊንግራስ እሳት,የፈላ ውሃ,ድብደባ,ቁንጥጫ,ግርፋት,ጥፊ,ንክሻ....ወዘተ ሁሉም በተናጥል ቢፈራረቁባትም ሆነ በጋራ ቢከታተሉባት ምንም አይነት ስሜት አይሰጣትም ! ሳይንቲስቶች እና የህክምና ጠበብት የጌቢ ጊንግራስን ችግር ሲያስረዱ በጄኔቲክ መስመር የሚመጣ ፍፁም ያልተለመደ የነርቭ መታወክ ነው ይላሉ ! በልዩ ስያሜውም "Sensory Autonomic Neuropathy (SAN) ይሉታል !

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
1.5K views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 09:07:34
ምን እናስተዋውቅሎት ?

በአዲስ አመት ልዩ ቅናሽ


ምርት እና አገልግሎትዎን ዘመነኛ ደንበኛን የመሳቢያ አማራጭ ሆነው በመጡት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማስተዋወቅ አስበው መድረኩን ለማግኘት ተቸግረዋል ?

እንግዲያዎስ.........

አዲስ የከፈታቹትን ቻናል ማስታወቂያ

የእቃ ሽያጭ ማስታወቂያ

የድርጅት ምርት ማስታወቂያ

የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ

ለሴልስ ስራዎች ማስታወቂያ

የድረገፆች ማስታወቂያ እና ሌሎችንም...

በተጨማሪም በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ስፖንሰር በመሆን ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላቹ በልዩ ልዩ ጥቅሎች ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር በ ተወዳጁ ቻናላችን በኩል ለብዙሃን ተደራሽ ማድረግ ትችላላቹ !

ይፍጠኑ ምርቶን ለማስተዋወቅ ከታች ባሉት Botu ይጠቀሙ አሁኑኑ ያማክሩን

 
@worldtruth123_Bot
@worldtruth123_Bot
@worldtruth123_Bot
340 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 00:01:23
እንኳን አደረሳችሁ

መልካም አዲስ አመት

Happy Ethiopian New Year

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.0K views21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:29:55 2014 በእናንተ እይታ #የእውቀት_ማዕድ ጋር እንዴት ነበር? ለቀጣይ አመት ምን ይጨመር?

ሀሳባችሁን መጀመሪያ
#በሪያክት ግለፁ፤ ቀጥሎ ሚሰማችሁን ፃፉልን


መልካም አዲስ ዓመት


╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
              
2.1K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:13:35 #ለፈገግታ

የኑሮ ውድነት በዚህ ከቀጠለ


የዶሮ ቅርጫ መጀመሩ አይቀርም

መልካም አዲስ ዓመት


╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.1K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 17:54:50
#Ethiotelecom

ውድ ደንበኛችን

ነገ 2015 አሃዱ ሲል ለወዳጅ/ዘመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞትዎን ያደርሱ ዘንድ የ5 ደቂቃ ጥሪ ከ 25 አጭር መልዕክቶች ጋር በነፃ እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

መልካም አዲስ ዓመት


╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.2K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ