Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 33

2022-09-10 13:39:03
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በ1987 የሆነ ግለሰብ ከአሜሪካ የአየር ጉዞ የእድሜ ልክ VIP የጉዞ ቲኬት በ250,000 ዶላር ከገዛ በዋላ ከ10,000 በላይ በረራዎችን በመብረር 21 ሚሊዮን ዶላር ካምፓኒውን በማስወጣት ኪሳራ ስለከተተው ስምምነቱ ተቋርጦበት ነበር !

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.3K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 07:13:28
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በኒክ ቲድፖል የሚመረተው ቮልባክ ብራንድ ሱሪ ለ100 አመት ያህል ይቆያል ! ሱሪው በእሳት ውስጥ ቢያልፉ አይቃጠልም ፣ እስከ 100 አመት ድረስ አያረጅም ፣ ቀለም አይቀይርም ፣ዋጋው 645 ዶላር ነው ሲል BBC ዘግቧል !

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.4K views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:41:05
ምን እናስተዋውቅሎት ?

በአዲስ አመት ልዩ ቅናሽ


ምርት እና አገልግሎትዎን ዘመነኛ ደንበኛን የመሳቢያ አማራጭ ሆነው በመጡት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማስተዋወቅ አስበው መድረኩን ለማግኘት ተቸግረዋል ?

እንግዲያዎስ.........

አዲስ የከፈታቹትን ቻናል ማስታወቂያ

የእቃ ሽያጭ ማስታወቂያ

የድርጅት ምርት ማስታወቂያ

የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ

ለሴልስ ስራዎች ማስታወቂያ

የድረገፆች ማስታወቂያ እና ሌሎችንም...

በተጨማሪም በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ስፖንሰር በመሆን ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላቹ በልዩ ልዩ ጥቅሎች ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር በ ተወዳጁ ቻናላችን በኩል ለብዙሃን ተደራሽ ማድረግ ትችላላቹ !

ይፍጠኑ ምርቶን ለማስተዋወቅ ከታች ባሉት Botu ይጠቀሙ አሁኑኑ ያማክሩን

 
@worldtruth123_Bot
@worldtruth123_Bot
@worldtruth123_Bot
2.9K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 19:53:14
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ አሳ ነባሪዎች የአለማችን ጩኸታም እንስሶች ናቸው ! እርስ በእርስ እስከ 1,500 ኪሜ ድረስ መሰማማት ይችላሉ ! ለንፅፅር የጀት ሞተር 140 *dB የጩኸት መጠን ሲኖረው የአሳ ነባሪ 188 *dB ነው ! *dB - decibels (የድምፅ መጠን መለኪያ ነው ) የኪሎ ሜትሩን ርቀት አስቡት !


╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.6K views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 13:41:00
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2.7K views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 10:15:07
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ እውነተኛ ወይም ኦርጂናል ዳይመንድ በ x-ray ውስጥ አይታይም !

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.7K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 08:10:17
ነገ ጷጉሜ 4 ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ይሰጣል። [ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ]


የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ እነኚህን አዳዲስ አውቶቡሶችን ጨምሮ ፣ ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አግልግሎት ድርጅት እና አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ ያለምንም ክፍያ በነፃ አገልግሎት ይሰጣሉ።

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
2.6K views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 07:03:29
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ውስጡ የገቡትን እንስሳት ወደ ድንጋይነት የሚቀይር ናትሮን የተባለ የአፍሪካ ሀይቅ አለ !

╭══•|❀:✧ ♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ• ๑♡๑✧• ══╯
604 views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 18:01:30
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በ 16ተኛውና በ17 ተኛ ክፍለዘመን ። ቱርክ ውስጥ ቡና ሲጠጣ የተገኘ ሰው ፣ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ነበር ።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.5K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 17:51:53
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ መብረቅ (ነጎድጓድ) ከአውሮፕላን ላይ ሲታይ ይህን ይመስላል።

​​╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.5K viewsedited  14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ