Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-09-03 07:39:25
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የአለም ረጅሙ የመጽሀፍ ርዕስ 3,777 ቃላት ያለው ነው።ደራሲ ቪቲያላ ዬሺንድራ የጊነስ የአለም ክብረ ወሰንን የመፅሐፍ ርዕስ በረጅሙ በመፃፍ ይዛለች ይህም ጊዜን ለመቆጠብ'the historical development of the heart'የልብ ታሪካዊ እድገት' ብለው ይጠሩታል።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
784 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:01:04
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.7K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:26:57
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

እግር ያለው አሳ

➠ ሮዝ ፍሮግማውዝ ይባላል እና በውቅያኖስ ወለል ላይ በጣም ጥልቅ ነው የሚኖረው። ምክንያቱም አብዛኛውን ጊዜውን በአሸዋ ውስጥ ምግብ ለመፈለግ ስለሚያጠፋው ክንፎቹ ወደ ትናንሽ ግትር እግሮች ተለውጠዋል።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.7K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:00:14
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በስሙ ሲጠራ ባለ ወርቃማው ነብር ይባላል ይህ ወርቃማ የነብር ዝርያ በአለም ላይ መገኛው በጣት በሚቆጠሩ ሀገራቶች ውስጥ ሲሆን በአለም ላይ ጠቅላላው ብዛቱም 30 ብቻ ነው !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
941 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:01:58
#ለፈገግታ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.2K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:00:33
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

በሰሜን ጃፓን ያሉ አርቲስቶች የሩዝ አዝመራን ለማክበር ከበቀለው ሩዝ ገለባ ግዙፍ የእንስሳት ቅርፃ ቅርጾችን ይሰራሉ !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.8K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:45:31
ከፍ ያለ ቦታ ላይ ስትሆን ኩራት (PRIDE) የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ ፡፡ ኩራት አንተ የደረስክበት የስኬት ደረጃ ላይ ያልደረሱ ሰዎችን በንቀት እንድትመለከት ያደርግሃል፡፡

ታችኛው ክፍል ላይ ስትሆን ፣ ምሬት (BITTERNESS) የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ፡፡ ምሬት ቅናት እንዲሰማህ እና አንተ ያልተሳካልህ በሌሎች ሰዎች ምክንያት እንደሆነ እንድታስብ ያደርግሃል፡፡

ወደ ላይኛው መንገድ ስትጓዝ ስግብግብነት (GREED) ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ፡፡ ስግብግብነት ትዕግሥት ያሳጣሃል እናም እንድትሰርቅ ወይም አቋራጮችን እንድትፈልግ ያደርግሃል።

ወደ ታች በምትወርድበት ጊዜ ፣ ተስፋ መቁረጥ (DESPAIR) ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ ፡፡ ተስፋ መቁረጥ፣ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ብለህ እንድታስብ ሊያደርግህ ይችላል።

ኔልሰን ማንዴላ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
747 views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:35:54
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በነብራስካ ሞኖዊ ከተማ ውስጥ የህዝብ ብዛቱ 1 ነው።የ84 አመቷ ኤልሲ ኤይለር ደሞ በከተማዋ ሚኖሩ ብቸኛዋ ሰው ናቸው።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
726 views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:30:28
ማሳሰቢያ !! ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ቻናል
#MUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም።

#MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን || ለፈጣን መረጃዎች ቻናሉን Unmute ያድርጉት
742 views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:15
​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በዘመናዊው ኦሎምፒክ ታሪክ ከአበበ ቢቂላ በፊትም ሆነ በኃላ በባዶ እግሩ ሮጦ ረጅም ርቀት ያሸነፈ አንድም አትሌት እስከ አሁን ድረስ አልታየም።ይሄ ማለት አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈ ብቸኛዋ የአለማችን ፈርጥ ነው።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.5K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ