Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.26K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 82

2021-02-21 10:12:39
የኃይሌ ሩስት "የታመነ" አልበም ሲዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ለየት ባለ አቀራረብ በገብያ ላይ ውሏል! በጀርባ የተለጠፈውን QR Code ስካን በማድረግ የገዙት ሲዲ ኦሪጂናል መሆኑን ማረጋገጥ እና የአርቲስቱ ፔጅ ማየት ይችላሉ።

#HaileRoots #Awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #OutNow #AvailableonCD #AvailableOnAwtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians
1.9K viewsAdi Wario, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 17:00:05
ከዘለቀ ገሰሰ ጋር በ #አውታር_ወግ ያደረግነውን ቆይታ በአውታር ዩቲዩብ ቻናል ላይ ተመልከቱ።
ሙሉ ቆይታውን ለማግኘት ሊንኩን ተከተሉ




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የ #አውታር_ወግ ፕሮግራም ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ተከታተሉ

#zelekegessese #awtar_weg #awtar #awtarmusic #awtarapp #intervew #youtubeseries #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.2K viewsAdi Wario, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 14:00:00
እንጫወት፥
ዘፋኙን እና የዘፈኑን ርዕስ መገመት ትችላላችሁ?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.1K viewsAdi Wario, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 12:00:05
COMING SOON
"ሠላም" አዲስ ነጠላ ዜማ ከጃሉድ በቅርብ ቀን በ #አውታር ላይ ብቻ ይለቀቃል!

#jalude #newsingle #awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife #comingsoon #newsingle
2.1K viewsAdi Wario, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 10:00:06
የአሸብር በላይ አዲስ አልበም "ጅንኑ"ን ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#AshebirBelay #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #NewAlbum #AvailableOnAwtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians
2.1K viewsAdi Wario, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 14:00:04
እንጫወት፥
የዳን አድማሱ "ታድዬ" ሙዚቃ የአልበሙ ስንተኛ ትራክ ላይ ይገኛል? የዘውጉ አይነት ምንድን ነው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.6K viewsAdi Wario, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 10:00:04
COMING SOON
አዲስ ነጠላ ዜማ "ሠላም" ከጃሉድ በቅርብ ቀን በ #አውታር መተግበሪያ ብቻ ይለቀቃል!

#jalude #newsingle #awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife #comingsoon #newsingle
2.6K viewsAdi Wario, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-18 17:00:05
ቢጂ አይ ኢትዮጵያ ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪ ስጦታ እንዲሆን የሚወዷቸውን የሙዚቃ ስብስቦች የያዘ “ቅ/ጊዮርጊስ ቢራ ኮሌክሽን” አልበም በነፃ አበርክቶሎታል! ከ #አውታር መተግበሪያ ላይ አውርደው ይዝናኑ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#BGIEthiopia #StGeorgeBeer #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.9K viewsAdi Wario, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-18 14:00:04
እንጫወት፥
የደረጀ በላይ "ሳስብሽ አድራለሁ" ሙዚቃ በግጥም፣ ዜማ እና ቅንብር የተሳተፉት እነማን ናቸው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.8K viewsAdi Wario, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-18 10:23:31
የምርጡን የባህል ሙዚቀኛ አሸብር በላይ "ወለላው ጎጃም" አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ።
ሙሉ ሙዚቃውን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፣




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የ #አውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!

#AshebirBelay #Awtar #AwtarMusic #AwtarApp #NewMusicVideo #OutNow #AvailableOnAwtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians
2.7K viewsAdi Wario, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ