Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.26K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 78

2021-03-10 18:19:02
190 viewsAdi Wario, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-10 09:27:21
ተወዳጁን የግጥም እና ዜማ ደራሲውን ዘላለም መኩሪያ እናስተዋውቃችሁ።

#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
259 viewsAdi Wario, 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-08 17:26:20
ዓለምን ያሰሰ የሙዚቃ ጉዞ፤ ዘለቀ ገሰሰ
ሙሉ ዜናውን ወደ ድረ ገፃችን በመሄድ አግኙ
https://www.awtarmusic.com/news/

#Awtar_News #Awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #EntertainmetNews
112 viewsAdi Wario, 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 11:09:55
የጃሉድን "ሰላም" ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#jahlude #newrelease #selam #awtar #awtar #awtarmusic #newsingle #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #outnow #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife
190 viewsAdi Wario, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 14:19:59
የአውታር መተግበሪያ ለዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎች ለማድረስ የኢንተግሬሽን ስራ እየሰራን በመሆኑ በመሃል ለሚፈጠሩ አንድአንድ የቴክኒካል ችግሮች ይቅርታ እየጠየቅን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወድ አገልግሎት እስክንመለስ እንድትታገሱን እንጠይቃለን።
35 viewsAdi Wario, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 10:00:13
የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ አዲስ አልበም መጠሪያ የሆነው ነጠላ ዜማ "ቆሜ ልመርቅሽ" በአውታር ላይ ለገበያ ቀርቧል! አውርዳችሁ ተዝናኑ!!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#TilahunGessesse #Legend #NewRelease #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
123 viewsAdi Wario, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-04 22:36:35
ቴዎድሮስ መኮንን ( ቴዲ ማክ )ለሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ያቀናበረለትን "አይከዳሽም ልቤ" ን በድንቅ ብቃቱ በመሳሪያ ብቻ አቀናብሮ እንደገና ለህዝብ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

በቅርብ ቀን በአውታር ይጠብቁ!!
232 viewsAdi Wario, edited  19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-04 14:00:16
እንጫወት፥
የአለማየሁ እሸቴ "Best of Alemayeh Eshete" አልበም በስንት ዓ.ም ተለቀቀ?
#አውታር_ጨዋታ
በተክክል የመለሱ 10 ሰዎች "አሪፍ 90s' Fest መግቢያ ትኬት ያሸንፋሉ።

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
145 viewsAdi Wario, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-04 10:22:39
የዲጄ የሚ እና አትኒ "ጉድ ፈላ" አልበም ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#DJYemi #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
440 viewsAdi Wario, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-03 18:01:17
ዝነኛውና አንጋፋው የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር፣ ዳይሬክተር፣ አቀናባሪ፣ ከዋኝና ደራሲ ቴዎድሮስ መኮንን ( ቴዲ ማክ ) በምርጥ ስራዎቹ መጥቷል።

ለሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ያቀናበረለትን " አይከዳሽም ልቤ " ን በድንቅ ብቃቱ በመሳሪያ ብቻ እንደገና አቀናብሮታል።

ምን ይሄ ብቻ አስደማሚ ጥበቡን ያሳየበትን የጃዝ ኢንስትሩመንታል " ET-MAK JAZZ " አዲስ አልበም በቅርብ ቀን በአውታር ይጠብቁ!!
234 viewsAdi Wario, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ