Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.26K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 79

2021-03-03 10:02:53
"ሰላም" የጃሉድ አዲስ ነጠላ ዜማ ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#jahlude #newrelease #selam #awtar #awtar #awtarmusic #newsingle #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #outnow #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife
511 viewsAdi Wario, edited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 09:19:20
እንኳን ለ125ኛው አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።
269 viewsAdi Wario, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 23:23:57
አቢሲንያ በአውታር የጥበብ ገበታ!

አውታር መልቲሚዲያ እና አቢሲንያ ባንክ በመተባበር ያዘጋጁት የአውታር የሙዚቃ ሽያጭ መተግበሪያ በመላው ዓለም ስራ ሊጀምር መሆኑን የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ነገ አመሻሽ በስካይ ላይት ሆቴል ይከናወናል።

ዝግጅቱ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይተላለፋል።

እንድትከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን።
191 viewsAdi Wario, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 12:30:13
NEW SINGLE RELEASE
"Enjoy Tonight" አዲስ ነጠላ ዜማ ከዘለቀ ገሰሰ እና ቢታኒያ በ #አውታር ላይ ተለቋል፣ አውርዳችሁ ተዝናኑ።

#ZelekeGessesse #Bitaniya #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #NewSingle
166 viewsAdi Wario, 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 10:04:57
የምትወዷቸውን ሙዚቃዎች በአልበም እና በነጠላ ዜማ ከ #አውታር ላይ በማውረድ ዘና በሉ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
87 viewsAdi Wario, 07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 19:24:31
የተወዳጁ የባህል አቀንቃኝ ሰማኸኝ በለው "ግባ በለው!" ሙዚቃ ቪዲዮ በ #አውታር የዩቲዩብ ቻናል ላይ ብቻ!
ሙሉ ሙዚቃውን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የ #አውታር_ወግ ፕሮግራም ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ተከታተሉ
181 viewsAdi Wario, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 14:03:47
እንጫወት፥
የመሰሉ ፋንታሁን አልበም "አትሽሺ ጀምበር" ላይ የሚገኘው ሙዚቃ "ናልኝ የኔ ገላ" በዜማ እና ግጥም ስራ የተሳተፈው ማነው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
573 viewsAdi Wario, edited  11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 10:06:21
የጃሉድን "ሰላም" ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#jahlude #newrelease #selam #awtar #awtar #awtarmusic #newsingle #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #outnow #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife
932 viewsAdi Wario, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 16:06:40
እንጫወት፥
ዘፋኙን እና የዘፈኑን ርዕስ መገመት ትችላላችሁ?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
1.5K viewsAdi Wario, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 10:06:02
የምትወዷቸውን ሙዚቀኞች ስራ ከ #አውታር ላይ በማውረድ ዘና በሉ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
1.6K viewsAdi Wario, edited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ