አቢሲንያ በአውታር የጥበብ ገበታ! አውታር መልቲሚዲያ እና አቢሲንያ ባንክ በመተባበር ያዘጋጁት የአውታር የሙዚቃ ሽያጭ መተግበሪያ በመላው ዓለም ስራ ሊጀምር መሆኑን የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ነገ አመሻሽ በስካይ ላይት ሆቴል ይከናወናል። ዝግጅቱ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይተላለፋል። እንድትከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን። 191 viewsAdi Wario, 20:23