Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.26K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 80

2021-02-26 19:57:24
አዲስ ነገር!!

በድምፁ የሁላችንን የልብ ትርታ የሚያቆመው፣
ለግማሽ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የነገሰው፣
ዛሬም በዘመን አይሽሬ ስራዎቹ አብሮን እየኖረ ያለው፣
የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ አዲስ አልበም እየመጣልዎ ነው።

" ቆሜ ልመርቅሽ " የተሰኘው አልበም ከማለፉ በፊት የሰራቸውና ያልተሰሙ ሙዚቃዎቹን አካትቷል።

አውታር ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁ !!
1.9K viewsAdi Wario, edited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 18:54:39
New Release Alert
የጃሉድ አዲስ ነጠላ ዜማ "ሰላም" በ #አውታር ላይ ለገበያ ውሏል፣ አውርዳችሁ ተዝናኑ!

#jahlude #newrelease #selam #awtar #awtar #awtarmusic #newsingle #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #outnow #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife
1.8K viewsAdi Wario, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 18:00:00
ስቲቪ ወንደር የማህሙድን ዘፈን "ሳምፕል" መጠቀሙን ያዉቁ ኖሯል?
https://www.awtarmusic.com/news/

#didyouknow #funfact #Awtar #AwtarMusic #musicians #ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #musiclovers #picoftheday #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #musician
1.7K viewsAdi Wario, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 15:01:37
COMING TODAY
የጃሉድ አዲስ ነጠላ ዜማ "ሰላም" ዛሬ ይለቀቃል - በ #አውታር ላይ ብቻ

#jalude #newsingle #awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife #comingsoon #newsingle
1.8K viewsAdi Wario, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 14:00:00
እንጫወት፥
ማን ነው "ተው ወዳጄ" የሚለውን አልበም በ 1982 የለቀቀው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
1.7K viewsAdi Wario, edited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 10:01:24
ቢጂ አይ ኢትዮጵያ ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪ ስጦታ እንዲሆን የሚወዷቸውን የሙዚቃ ስብስቦች የያዘ “ቅ/ጊዮርጊስ ቢራ ኮሌክሽን” አልበም በነፃ አበርክቶሎታል! ከ #አውታር መተግበሪያ ላይ አውርደው ይዝናኑ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#BGIEthiopia #StGeorgeBeer #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.1K viewsAdi Wario, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-25 10:30:48
የዲጄ የሚ እና አትኒ "ጉድ ፈላ" አልበም ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#DJYemi #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.7K viewsAdi Wario, 07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-24 17:00:05
[RE]DISCOVER
የተወዳጁን ፈለቀ ካሳ ምርጥ ስራዎች ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#FelekeKassa #Awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.8K viewsAdi Wario, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-24 14:00:05
እንጫወት፥
የወንዲ ማክን ነጠላ ዜማ "ገዳይ" ቅንብር የሰራው ማነው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
2.6K viewsAdi Wario, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-24 10:00:04
#አውታር ሙዚቃ ሽያጭ መተግበሪያ ከፕሌይ ስቶር በመጫን የምትወዷቸውን የቆዩ እና በቅርብ የወጡ አዳዲስ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ ተዝናኑ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
2.6K viewsAdi Wario, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ