Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.26K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 77

2021-03-15 15:00:47
እንጫወት፥
አቤል ጂ ራስምታት እና በረካ በቅርቡ የለቀቁት ግማሽ አልበም (EP) ርዕስ ምንድን ነው?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
164 viewsAdi Wario, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 11:20:02
የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠን አዲስ አልበም "ቆሜ ልመርቅሽ" ከ #አውታር መተግበሪያ ላይ በማውረድ ተዝናኑ! የአልበሙ ዋጋ 50 ብር ሲሆን ከአልበሙ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ለ "ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት የሚውል ይሆናል።
https://bit.ly/3nMGQ0v

#TilahunGessesse #Legend #NewRelease #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
22 viewsAdi Wario, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-14 10:14:43
የልጅ ሚካኤል (ፋፍ)ን አዲስ አልበም "አትገባም አሉኝ" ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#lijmichaelfaf #newalbum #newrelease #atgebam_alugn #awtar #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
145 viewsAdi Wario, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 21:14:30
NEW RELEASE ALERT
ቴዎድሮስ መኮንን ( ቴዲ ማክ ) ለሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ያቀናበረለትን "አይከዳሽም ልቤ" ን በድንቅ ብቃቱ በመሳሪያ ብቻ አቀናብሮ በ #አውታር መተግበሪያ ላይ ለቋል! አዉርዳችሁ ተዝናኑ!

#TeddyMak #NewSingle #OutNow #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
198 viewsAdi Wario, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 14:34:28
እንጫወት፥
ዘፋኙን እና የዘፈኑን ርዕስ መገመት ትችላላችሁ?
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
119 viewsAdi Wario, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 10:36:02
የምትወዷቸውን ሙዚቀኞች ስራ ከ #አውታር ላይ በማውረድ ዘና በሉ!
https://bit.ly/3nMGQ0v

#AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
172 viewsAdi Wario, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 20:50:48
COMING TOMORROW
ቴዎድሮስ መኮንን ( ቴዲ ማክ ) ለሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ያቀናበረለትን "አይከዳሽም ልቤ" ን በድንቅ ብቃቱ በመሳሪያ ብቻ አቀናብሮ ነገ በ #አውታር መተግበሪያ ላይ ይለቀቃል! ይጠብቁ!

#TeddyMak #NewSingle #ComingSoon #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
20 viewsAdi Wario, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 14:05:14
እንጫወት፥
የሚክ ዋን ነጠላ ዜማ "ሸግዬ ሸጊቱ" ላይ በግጥም እና ዜማ ከተሳተፉት መካከል 2ቱን ጥቀሱ!
#አውታር_ጨዋታ

#AwtarQuiz #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
140 viewsAdi Wario, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 10:02:21
"ሰላም" የጃሉድ አዲስ ነጠላ ዜማ ከ #አውታር ላይ በማውረድ ተዝናኑ!

#jahlude #newrelease #selam #awtar #awtar #awtarmusic #newsingle #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #outnow #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife
145 viewsAdi Wario, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-11 16:44:53
ቆሜ ልመርቅሽ !!

በድምፁ የሁላችንንም የልብ ትርታ የሚያቆመው የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ከማለፉ በፊት የሰራቸውና ያልተሰሙ ሙዚቃዎችን ያካተተው አዲስ አልበም "ቆሜ ልመርቅሽ" በ #አውታር መተግበሪያ ላይ ለገበያ ውሏል! አውርዳችሁ ተዝናኑ!

የአልበሙ ዋጋ 50 ብር ሲሆን ከአልበሙ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ለ "ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት የሚውል ይሆናል።
https://bit.ly/3nMGQ0v

#TilahunGessesse #Legend #NewRelease #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday
245 viewsAdi Wario, edited  13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ