Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.39K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-07 11:44:26
የግጥምና ዜማ ደራሲ ሰኢድ መሐመድ

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዲስ የሚለቀቁ ዘፈኖችን ፣ የአውታር ወግ አንዲሁም በየጊዜው የሚጫኑ የ አውታር የድምፅ ማሰመሪያዎችን ይከታተሉ
https://bit.ly/3jQK4xR

#Seid_Mohammed #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
669 views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:06:46
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
586 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 13:48:05
የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች፣ አቀናባሪ እንዲሁም የሙዚቃ መምህር ግሩም መዝሙር

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዲስ የሚለቀቁ ዘፈኖችን ፣ የአውታር ወግ አንዲሁም በየጊዜው የሚጫኑ የ አውታር የድምፅ ማሰመሪያዎችን ይከታተሉ
https://bit.ly/3jQK4xR

#Girum_Mezmur #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
295 views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 10:44:45 የ የትም በየነ 'ዘመዴ' የተሰኘውን ሙዚቃ ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ

1.5K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 13:41:45
መኮንን ለማ (ዶክትሬ) የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም አቀናባሪ ።

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዲስ የሚለቀቁ ዘፈኖችን ፣ የአውታር ወግ አንዲሁም በየጊዜው የሚጫኑ የ አውታር የድምፅ ማሰመሪያዎችን ይከታተሉ
https://bit.ly/3jQK4xR

#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
2.2K views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 15:57:20
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

#Timket #Epiphany #HolidayVibes #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
620 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 11:51:36
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን አስረከበ።
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ ከሰባት ዓመታት በፊት ሰጥቷት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ  አስረክቧል።
ወሎ ዩኒቨርሲቲ አርቲስት ማሪቱ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላበረከተችው አስተዋጽኦ በ2008 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷት እንደነበር ይታወሳል፡፡
አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የሙዚቃ ህይወቷ አራቱን የሙዚቃ ቅኝቶች በመጫወት ትታወቃለች፡፡
በተለይም የአምባሠል ቅኝት አጨዋወቷ የመጠሪያዋ ቅጽል ስም እስከመሆን አድርሷታል ። 

#news  #Awtar #AwtarMusic #musicians #ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #musiclovers #picoftheday #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #musician
201 viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 15:59:27
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም የገና በዓል !!!


#MerryChristmas #HolidayVibes  #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
383 views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 19:13:27
አልበም
    ነገ ማታ

በ አውታር መተግበሪያ ላይ ተጭኖ ተወዳጅነት ያገኘው የ ጅሬኛ ሽፈራው " Hiriya " የተሰኘው አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ነገ ማታ ይለቀቃል!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Jirennya_Shiferaw #Hiriya #Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
614 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:27:24
አልበም
    ዓርብ

በ አውታር መተግበሪያ ላይ ተጭኖ ተወዳጅነት ያገኘው የ ጅሬኛ ሽፈራው " Hiriya " የተሰኘው አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ዓርብ ይለቀቃል!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Jirennya_Shiferaw #Hiriya #Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
647 views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ