Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.39K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-24 13:56:41
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
ተለቀቀ

የ በቀለ ፍቃዱ ' ፋኖ ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!!

ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!!




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Bekele_Fekadu #Fano #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #Awtar_Tv #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
1.9K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 16:40:14
ክብረት ዘኪዎስ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች፣ ሚክሲንግና ማስተሪንግ ባለሞያ ነው።

#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
1.0K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 14:57:48
መልካም የመውሊድ በዓል! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመውሊድ በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም ዓመት በዓል!!!
570 views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 10:47:16 የ ቤሪ ' ከምን ነፃ ልውጣ ' የተሰኘውን ሙሉ የሙዚቃ አልበም ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ


899 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 11:12:37 የ አስቴር ከበደ 'ካንተ ጋር' የተሰኘውን የሙዚቃ ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ


857 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:13:02
የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 3ተኛ ዓመት

ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012

ነፍስ ይማር
654 views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:23:06
ዜማና ግጥም ደራሲ ኑረዲን ኢሣ።


#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
841 views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 14:58:41
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Ayyaani Irreechaa bara 2015 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!
954 viewsedited  11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 19:57:42
የተወዳጁን አርቲስት የማዲንጎ አፈወርቅን ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!
አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል!

ነፍስ ይማር!!!
902 viewsedited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:14:20
ድምፃዊ የዜማና የግጥም ደራሲ ደምሴ ተካ

#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
1.3K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ