Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.39K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-17 17:45:37
አዲስ የሙዚቃ አልበም
    ተለቀቀ

የ ሻምበል በላይነህ “ እንቁ ናት ኢትዮጵያ “ የተሰኘውን አዲስ ምርጥ አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ !!!

ሊንኩን በመጫን አልበሙን ያድምጡ!!!

https://youtube.com/playlist?list=PLPj4IfqEBh1mKp8JJB1lXAsCt0Urjl93Z

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Shambel_Belayneh #Enqu_nat_Ethiopia #New_Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Outnow
586 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 15:57:22
አዲስ የሙዚቃ አልበም
ቅዳሜ

የ ወሎ ልጅ በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቀው ና የ ባህል ፈርጥ የሆነው ሻምበል በላይነህ “ እንቁ ናት ኢትዮጵያ “ የተሰኘውን አዲስ ምርጥ አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይዞላቹ መቷል ቅዳሜ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Shambel_Belayneh #Enqu_nat_Ethiopia #New_Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday
427 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 09:59:01 የ ትግስት በቀለ 'አቤቱ' የተሰኘውን የሙዚቃ ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ


799 views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 10:42:29
"ላይቻል የለም " የተሰኘውን ዘፈን የጥሪዎ
ማሰመሪያ ማድረግ ከፈለጉ
ወደ 822 ደውለው የሚከተለውን
ኮድ ያስገቡ 923454


#Haile_Roots #Laychal_yelem #AwtarCRBT #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #MusicLovers #Musican #Musiclife #HomeofEthiopianMusic
#GetitOnAwtar #MusicForEveryMood
336 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 16:41:25
አቀናባሪ የዜማና የግጥም ደራሲ አበበ መለሰ

#Abebe_Melese #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
709 views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 12:38:35
አዲስ የሙዚቃ አልበም
    ቅዳሜ  ማታ

የ ወሎ ልጅ  በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቀው ና የ ባህል ፈርጥ የሆነው ሻምበል በላይነህ “ እንቁ ናት ኢትዮጵያ “ የተሰኘውን አዲስ ምርጥ አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይዞላቹ መቷል ቅዳሜ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Shambel_Belayneh #Enqu_nat_Ethiopia #New_Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday
945 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 17:49:38
የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በዛሬው እለት ቤተሰቦቹ ፣ አብሮ አደጎቹ ፣ የስራ ባልደረቦቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።


ነፍስ ይማር!!!
948 views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 11:24:57
"ወይ ልምጣ ወይ ምጣ" የተሰኘውን ዘፈን የጥሪዎ
ማሰመሪያ ማድረግ ከፈለጉ
ወደ 822 ደውለው የሚከተለውን
ኮድ ያስገቡ 923344

#Meselu_Fantahun #Wey_limta_wey_mita #AwtarCRBT #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #MusicLovers #Musican #Musiclife #HomeofEthiopianMusic
#GetitOnAwtar #MusicForEveryMood
611 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 10:53:37
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራውን ጥሎ ያለፈው የተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የአውታር አንዱ መስራች የሆነው የአርቲስት ኤልያስ መልካ የልደት ቀን ነው ዛሬ። ኤልያስ ከዚህ አለም በሞት የተለየና አጠገባችን ያለ ባይሆንም ሁሌም በማይጠገቡት ስራዎቹ በመላው የሙዚቃ ቤተሰብና አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ለዘመናት አብሮን ይኖራል! ነፍሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን እያልን የልደቱን ቀን በስራዎቹ እየተዝናናን እንድናሳልፍ አውታር ይጋብዛል!

#EliasMelka #Legend #happybirthday #Ethiopia #EthiopianMusic #RIP #Awtar #AwtarMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic
738 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 10:53:04
አውታር መልቲሚዲያ ለሙዚቃ አቀናባሪ አቤል ጳውሎስ መልካም ልደት ይመኛል።

#AbelPaulos #HappyBirthday #Awtar #AwtarMusic #ethioia #HomeofEthiopianMusic #EthiopianMusic
695 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ