Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የሙዚቃ አልበም ቅዳሜ የ ወሎ ልጅ በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቀው ና | Awtar

አዲስ የሙዚቃ አልበም
ቅዳሜ

የ ወሎ ልጅ በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቀው ና የ ባህል ፈርጥ የሆነው ሻምበል በላይነህ “ እንቁ ናት ኢትዮጵያ “ የተሰኘውን አዲስ ምርጥ አልበም በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይዞላቹ መቷል ቅዳሜ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Shambel_Belayneh #Enqu_nat_Ethiopia #New_Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday