Get Mystery Box with random crypto!

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በዛሬው እለት ቤተሰቦቹ ፣ አብሮ አደጎቹ ፣ የስራ | Awtar

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በዛሬው እለት ቤተሰቦቹ ፣ አብሮ አደጎቹ ፣ የስራ ባልደረቦቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።


ነፍስ ይማር!!!