Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጲያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራውን ጥሎ ያለፈው የተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ | Awtar

በኢትዮጲያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራውን ጥሎ ያለፈው የተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የአውታር አንዱ መስራች የሆነው የአርቲስት ኤልያስ መልካ የልደት ቀን ነው ዛሬ። ኤልያስ ከዚህ አለም በሞት የተለየና አጠገባችን ያለ ባይሆንም ሁሌም በማይጠገቡት ስራዎቹ በመላው የሙዚቃ ቤተሰብና አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ለዘመናት አብሮን ይኖራል! ነፍሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን እያልን የልደቱን ቀን በስራዎቹ እየተዝናናን እንድናሳልፍ አውታር ይጋብዛል!

#EliasMelka #Legend #happybirthday #Ethiopia #EthiopianMusic #RIP #Awtar #AwtarMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic