Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.39K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-29 13:48:38
የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና አቀናባሪ ያሬድ ተፈራ
፥                                                                                                           
#Yared_Tefera #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers  #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
870 views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 08:30:37
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    ማክሰኞ ማታ

የ ሰማኸኝ በለው 'ዘገኛ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ማክሰኞ ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Semahegn_Belew #Zegenga #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Tuesday
173 views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 14:37:24
የሙዚቃ አቀናባሪ ታምሩ አማረ።

#Tamiru_Amare #PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
1.3K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 18:25:55
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    ተለቀቀ

በ Meri Amnauel Temesgen Teka X Mesfin Hailu (TIN-X) A TO DE ZEE(AZI) ተዘጋጀረቶ የቀረበው 'ግዜ የለንም ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!!

ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!!




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Temesegen_Teka #TIN_X  #AZI #Gize_Yelenim #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #Awtar_Tv #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
592 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 14:10:45
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
ቅዳሜ ማታ

በ Meri Amnauel Temesgen Teka X Mesfin Hailu (TIN-X) A TO DE ZEE(AZI) ተዘጋጀረቶ የቀረበው 'ግዜ የለንም ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ቅዳሜ ማታ ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Temesegen_Teka #TIN_X #AZI #Gize_Yelenim #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday
678 views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:11:16
የተወዳጁን እና አንጋፋው የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!
አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል!

ነፍስ ይማር!!!
741 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 14:35:40 የ ትግስት በቀለ 'ባለዋሽንቱ እረኛ' የተሰኘውን ሙዚቃ ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ


812 views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 20:02:53
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    ተለቀቀ

የ ትግስት በቀለ   ' ባለዋሽንቱ እረኛ '  የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!!

ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!!




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Tigist_Bekele #Bale_washintu_eregna #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #Awtar_Tv #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
1.2K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 12:33:12
የኪቦርድ፣ክላርኔት፣ሳክስፎን፣ኮንዳክተር ባለሞያ ፈለቀ ሀይሉ ።


#PeopleBehindTheMusic #awtar #awtarmusic #ethiopia #ethiopianmusic #awtarapp #musiclovers #picoftheday #musicians #musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
1.9K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 16:11:34
አዲስ ሙዚቃ
አርብ ማታ

የድምፀ መረዋዋ አርቲስት ትዕግስት በቀለ 'ባለዋሽንቱ እረኛ ' የተሰኘውን በፒያኖ ብቻ ተቀነባብሮ የተሰራውን ምርጥ ሙዚቃ በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ አርብ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Tigist_Bekele #Bale_washintu_eregna #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
2.2K viewsedited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ