Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሙዚቃ አርብ ማታ የድምፀ መረዋዋ አርቲስት ትዕግስት በቀለ 'ባለዋሽ | Awtar

አዲስ ሙዚቃ
አርብ ማታ

የድምፀ መረዋዋ አርቲስት ትዕግስት በቀለ 'ባለዋሽንቱ እረኛ ' የተሰኘውን በፒያኖ ብቻ ተቀነባብሮ የተሰራውን ምርጥ ሙዚቃ በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ አርብ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Tigist_Bekele #Bale_washintu_eregna #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday