Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ቅዳሜ ማታ በ Meri Amnauel Temesgen T | Awtar

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
ቅዳሜ ማታ

በ Meri Amnauel Temesgen Teka X Mesfin Hailu (TIN-X) A TO DE ZEE(AZI) ተዘጋጀረቶ የቀረበው 'ግዜ የለንም ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ቅዳሜ ማታ ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Temesegen_Teka #TIN_X #AZI #Gize_Yelenim #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday