Get Mystery Box with random crypto!

የተወዳጁን እና አንጋፋው የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝ | Awtar

የተወዳጁን እና አንጋፋው የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!
አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል!

ነፍስ ይማር!!!