አዲስ ነገር!! በድምፁ የሁላችንን የልብ ትርታ የሚያቆመው፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የነገሰው፣ ዛሬም በዘመን አይሽሬ ስራዎቹ አብሮን እየኖረ ያለው፣ የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ አዲስ አልበም እየመጣልዎ ነው። " ቆሜ ልመርቅሽ " የተሰኘው አልበም ከማለፉ በፊት የሰራቸውና ያልተሰሙ ሙዚቃዎቹን አካትቷል። አውታር ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁ !! 1.9K viewsAdi Wario, edited 16:57