Get Mystery Box with random crypto!

የኃይሌ ሩስት 'የታመነ' አልበም ሲዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ለየት ባለ አቀራረብ በገብያ ላይ ውሏል! በ | Awtar

የኃይሌ ሩስት "የታመነ" አልበም ሲዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ለየት ባለ አቀራረብ በገብያ ላይ ውሏል! በጀርባ የተለጠፈውን QR Code ስካን በማድረግ የገዙት ሲዲ ኦሪጂናል መሆኑን ማረጋገጥ እና የአርቲስቱ ፔጅ ማየት ይችላሉ።

#HaileRoots #Awtar #AwtarMusic #AwtarApp #Awtar #OutNow #AvailableonCD #AvailableOnAwtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians