Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.47K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44

2022-10-01 17:29:35 ለ12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፀሎት #ምስክርነት

#12 ኛ ክፍል ተማሪ ተፈታች ከላይ ያለውን ለ 12 ኛ ክፍል የፀለይኩትን ፀሎት ከአዳማ አብራኝ ስትፀልይ ውስጧ በጣም ተጨነቀ ማልቀስም ጀመረች ከዛም አወራችኝ ገና መገሰፅ ስጀምር የፍርሀት መንፈስ ነኝ ብሎ ራሱን ገለጠ ነፃ ወጣች ጌታ ይባረክክክክክ
#ኢየሱስ ለልጆቹ ይራራል
ሼር አደርጉ ለ12 ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፀሎቱ ሐይል አለው።
ነገ እሁድ ይሄን ሐይል ትካፈላላቹ አይቀርም
5.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 16:36:06 ለ12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፀሎት
   
በፈተናቹ መከናወን እንዲሆንላቹ ፀልያለሁ
#ፍርሀት #መርሳት #ጭንቀት ውስጥ ላላቹ ፀልያለሁ በዛን ቀን እንዳትታሙም።
       
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
7.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 22:37:22 ግሩም ምስክርነት ሲስ አሁን live  ጸሎት ላይ እናቴ ታማለች ብዬህ ነበር ነበር እና ጸለይክልኝ   አሁን ደውለው እናትሽ ተሽሎአታል ሴጣንም ጮሆ ማኒፌስት አርጎ ወደራሷ መለሳት ጌታ ይባረክ ተባረክ አባቴ

ለሚያምን ይቻላል አሁን ከደቂቃዎች በፊት ነው ይሄ የሆነው ለእናቴ ፀልይላት ብላ እናቷ በሌለችበት..እመኑ እንጂ ይቻላል
#እሁድ ቀን ይሄን ሐይል ትካፈላላቹ አይቀርም
6.0K viewsSisay Azusa Revival, edited  19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 07:07:09 ሁለቱ ሸክሞች

የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ!

ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ ሳልፀልይ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ና የምትፀልየው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው በኋላ ፀፀቱን አትችለውም።
#ይሄን ካነበብክ እስኪ አሁን #የፀሎት #የጥናት #የስራ ብለህ ጊዜ አውጣ ከዛ ህይወትህን ታየዋለህ::
#Inspire_Ethiopia

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ለምታቁት ሰው ሁሉ ሼር አደርጉ በየግሩፑ
425 viewsSisay Azusa Revival, edited  04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 21:48:20 የፊታችን እሁድ ከፕሮግራሙ መጀመሪያ እስከመጨረሻው የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጊዜ ነው።
ሰው ጋብዙ በጊዜ ተገኙ
ጊዜው የሙላት ነው ሞኞች አትሁኑኑኑ ወጣቶች ንቁ

ምስክርነት

እሁድ ለት በነበረው ፕሮግራም መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ በህይወቴ ነክቶኝ አያቅም ነበር ከዚህ በፊት ልጆች በመንፈስ ተነክተናል እያሉ ሲመሰክሩ እንደ ኤሌክትሪክ ይነዝረኛል ምናምን ሲሉ እገረም ነበር የዛን ቀን እሁድ ግን በእኔ አየውት ከሀይሉ የተነሳ ራሳኔን ማረጋጋት አልቻልኩም ...ልክ ሲሳይ መጥቶ እጁን ሲጭንብኝ የማላቃው ሀይል ሙሉ ሰውነቴን ተቆጣጠረው ከጭንቅላቴ እስከ እግሬ ድረስ ኤሌክትሪክ የያዘኝ ነው የመሰለኝ በኢየሱስም ..መሉ ሰውነቴ መንቀሳቀስ እስኪያቅጠኝ ድረስ በሐይል ተዋጥኩኝ ይሄን ልፅፍ የቻልኩት እሁድ ያገኘኝ መንፈስ ክፍል ውስጥ እየተማርኩ እጄ ሲደነዝዝብኝ ሲቆጣጠረኝ ነው ....እያለቀስኩ ነው ነፍሴ የመንፈስ ቅዱስ ርሀብ ይዟታል ዝም ብላ ትጮሃለች በእውነት ሲስ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር አለ በጠረን  የሚያስታውቅ ጓደኞቼ ራሱ እንዴት ነው ሚያረግሽ እስኪሉኝ ድረስ ለኢየሱስ እብድ የሚያስደርግ መንፈስ ነው ያገኘኝ..
አድራሻ Profile pic ተመልከቱ
1.4K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 10:27:21 Channel photo updated
07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 06:15:09 ይሄን Video እዩ
የፊታችን እሁድ ከዚህ በሚበልጥ ክብር እንገናኝ።
#ከፕሮግራሙ መጀመሪያ እስከመጨረሻ የሙላት ጊዜ ይኖሩናል።
#ከሲሳይ አዙዛ ጋ
3.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:08:37 ይሄን መዝሙር #ከልባቹ ስሙት

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.5K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 07:24:35 ረጅም ሰአት ለመፀለይ በቀላሉ
#ፀሎታቹን ሚቀይር ት/ም
ፀሎት ማለት ምን ማለት ነው
#Part 1

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
1.1K viewsSisay Azusa Revival, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 23:32:54 ይሄ ለ 1 ሰው መልእክት ነው።
    @SisayAzusaRevivall
308 viewsSisay Azusa Revival, edited  20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ