Get Mystery Box with random crypto!

ሁለቱ ሸክሞች የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መ | Sisay Azusa Revival

ሁለቱ ሸክሞች

የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ!

ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ ሳልፀልይ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ና የምትፀልየው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው በኋላ ፀፀቱን አትችለውም።
#ይሄን ካነበብክ እስኪ አሁን #የፀሎት #የጥናት #የስራ ብለህ ጊዜ አውጣ ከዛ ህይወትህን ታየዋለህ::
#Inspire_Ethiopia

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ለምታቁት ሰው ሁሉ ሼር አደርጉ በየግሩፑ