ግሩም ምስክርነት ሲስ አሁን live ጸሎት ላይ እናቴ ታማለች ብዬህ ነበር ነበር እና ጸለይክልኝ አሁን ደውለው እናትሽ ተሽሎአታል ሴጣንም ጮሆ ማኒፌስት አርጎ ወደራሷ መለሳት ጌታ ይባረክ ተባረክ አባቴ ለሚያምን ይቻላል አሁን ከደቂቃዎች በፊት ነው ይሄ የሆነው ለእናቴ ፀልይላት ብላ እናቷ በሌለችበት..እመኑ እንጂ ይቻላል #እሁድ ቀን ይሄን ሐይል ትካፈላላቹ አይቀርም 6.0K viewsSisay Azusa Revival, edited 19:37