Get Mystery Box with random crypto!

የፊታችን እሁድ ከፕሮግራሙ መጀመሪያ እስከመጨረሻው የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጊዜ ነው። ሰው ጋብዙ በ | Sisay Azusa Revival

የፊታችን እሁድ ከፕሮግራሙ መጀመሪያ እስከመጨረሻው የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጊዜ ነው።
ሰው ጋብዙ በጊዜ ተገኙ
ጊዜው የሙላት ነው ሞኞች አትሁኑኑኑ ወጣቶች ንቁ

ምስክርነት

እሁድ ለት በነበረው ፕሮግራም መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ በህይወቴ ነክቶኝ አያቅም ነበር ከዚህ በፊት ልጆች በመንፈስ ተነክተናል እያሉ ሲመሰክሩ እንደ ኤሌክትሪክ ይነዝረኛል ምናምን ሲሉ እገረም ነበር የዛን ቀን እሁድ ግን በእኔ አየውት ከሀይሉ የተነሳ ራሳኔን ማረጋጋት አልቻልኩም ...ልክ ሲሳይ መጥቶ እጁን ሲጭንብኝ የማላቃው ሀይል ሙሉ ሰውነቴን ተቆጣጠረው ከጭንቅላቴ እስከ እግሬ ድረስ ኤሌክትሪክ የያዘኝ ነው የመሰለኝ በኢየሱስም ..መሉ ሰውነቴ መንቀሳቀስ እስኪያቅጠኝ ድረስ በሐይል ተዋጥኩኝ ይሄን ልፅፍ የቻልኩት እሁድ ያገኘኝ መንፈስ ክፍል ውስጥ እየተማርኩ እጄ ሲደነዝዝብኝ ሲቆጣጠረኝ ነው ....እያለቀስኩ ነው ነፍሴ የመንፈስ ቅዱስ ርሀብ ይዟታል ዝም ብላ ትጮሃለች በእውነት ሲስ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር አለ በጠረን  የሚያስታውቅ ጓደኞቼ ራሱ እንዴት ነው ሚያረግሽ እስኪሉኝ ድረስ ለኢየሱስ እብድ የሚያስደርግ መንፈስ ነው ያገኘኝ..
አድራሻ Profile pic ተመልከቱ