Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.55K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-10-07 08:02:13
የፊታችን #እሁድ የሙላት ቀን ነው
ከሲሳይ አዙዛ ጋ
አድራሻ:- 22 ጎላጎል አዲሱ ስታዲየም ሳይደርስ BEDRIA CITY MALL የሚል ትልቅ ፎቅ አለ በሱ በስተቀኝ በኩል እንደታጠፉ ዳውን ታውን አዳራሽ ያገኙናል።
   ለበለጠ መረጃ 0931718281
1.5K viewsSisay Azusa Revival, edited  05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:20:20 #ምስክርነት #ከ 6 አመት በኋላ አቆምኩ

ከዛሬ አንድ አመት ከአምስት ወር አከባቢ ጏደኛዬ ከቻናልህ ቪድዮ አሳይቶኝ እንድከታተል ነገረኝ እናም እንደቀልድ መከታተል እና ትምርቶችህን መስማት ጀመርኩ .......ከዛ በፊት በቸርች ውስጥ የማገለግል የቸርች ልጅ ምባል: ከዛም አልፎ በማገለግልበት ሕብረት ውስጥ Leader ነበርኩ...ሆኖም ግን ከስድስት ዓመት በላይ : የአንተን ቻናል መከታተል እስከጀመርኩበት ጊዜ የቆዬ የ masrerbation ሱስ ያሰቃየኝ ነበር ....በጣም ለብዙ ጊዜያ ከዝህ ክፉ ልምድ ለማምለጥ ሞክሬ አቅቶኝ ተስፍ በቆረጥኩበት:ከቸርች ወጥቼ ወደ ዓለም ለመግባት ጥቂት እርምጃዋች በቀሩኝ ጊዜ ነበር ጌታ በአንተ በኩል ያዳነኝ::ከmasterbaution ነፃ እንድንወጣ ያስተማርከው ትምርት ከአንዳንዴ ነው የለወጠኝ....ይሄው ዛሬ ለአንድ አመት ከአምስት ወር ስለ masretbation አስቤም አላውቅም...

ይሄ ብቻ ሳይሆን አሁን በሕይወቴ እያየሁ ያለሁት ለውጥ ሚገርም ነው: ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለኝ ሕብረት:የቃልና የፀሎት ሕይወቴ ከምልህ በላይ ነው የተለውጠው.....ከአንተ ጋር አብሬ ብዙ ጊዜ ፀልያለሁ...በአንድ voice ብዙ ጊዜ ፀልያለው መንፈስ ቅዱስን እሞላለሁ.......የእውነት ነው ምልህ ሲስ በጣም ለምናፍቀውና ለምመኘው ሕይወት እንድበቃ ነው የረዳሄኝ....እግዝእብሔር አስቀድሞ ላየልኝ ነገር እንዳልኖር ጠላት ተዋግቶኝ ነበር አሁን ግን  ነፃ ወጥቻለሁ .....በሕይወቴ ትልቅ ርሀብ ነው ያለብኝ ፀልይልኝ....ሐዋሳ ስትመጣ ጌታ በብዙ እንደሚያጠግበኝ አምናለሁ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
2.9K viewsSisay Azusa Revival, edited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:14:53 ይሄን ልጅ ጓደኛቹ አድርጉት
#የጌታ ድምፅ ይነግራችኋል
#በሲሳይ Azusa
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
2.7K viewsSisay Azusa Revival, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:12:14 ይሄ ትምህርት 100% ይቀይራችኋል
#ጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ


መንፈሳዊ ህይወቴ ያልደከመበት
ሚስጥር
#Part 3
ሚስጥር
#Part 3
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
2.8K viewsSisay Azusa Revival, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:12:13 #ይሄ ትምህርት #አሁን ይቀይራችኋል
የደከማቹ Back ያደረጋቹ
የበረታቹ ሁሉ ስሙት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
2.8K viewsSisay Azusa Revival, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 10:31:31
አምላክ የነበረችው ላም ሞተች
#በጣም አሳዛኝ ዜና ከህንድ

የኛ አምላክ ግን በዚህ ሰአት :-
¹² የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥
¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።
¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤
¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።
¹⁶ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።
ራእይ 1
       
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:41:20
የኔን አገልግሎት ስም በመቀየር ማስርዬ በማለት ምስክርነቶችን እና አገልግሎቶችን እሱ ያገለገለ በማስመሰል ገንዘብና ሌሎች ተግባራትን በማጭበርበር ላይ ይገኛል ከእንደዚህ አይነት ና መሰል ከሆኑ አጭበርባሪ ግሩፖች ተጠንቀቁ ..ልጆች ደጋግመው የሄን ስራ እንዲያቆሙ ለግሩፑ ባለቤት ቢናገሩም Block ተደርገዋል #Photo ተመልከቱ ከላይ ያለውን

   #ተጠንቀቁ ለማንኛውም
1.1K viewsSisay Azusa Revival, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 19:57:33 ሰላም ላንተ ሲስ ትላንት ፕሮግራም የምር በቃል መግለፅ ይከብዳል የሚገርም የእግዚአብሄር መንፈስ ነበር የምር አላቅም ብቻ መናገር ይከብደኛል አሁን ቻናል ላይ መመስከር ይቻላል ስትል ነው ልፅፍ ያሰብኩት ምስክርነቴ በዝቷል።
     ብቻ ምን መሰለ ወደፊት ጠርተህ ስትፀልይ እኔ አንዷ ነበርኩ በርግጥ መቋቋም የማልችለው ነገር እላዬ ላይ ሲቀመጥ ታወቀኝ ከዛን በኋላ እጄ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ በቃ እጄ አይታየኝም ነበር እጄ ሁሉ ያበራ ነበር ማገጣጠም እስኪከብደኝ ከዛ እጄን ማየት አልቻልኩም እና በጣም የደነገጥኩት የሆነ ሰአት ላይ አንተ ከፀለይክልኝ በኋላ እጄን ወደላይ ሳረገው እንዴት ልንገርህ በጌታ ከሰማይ ሌላ እጅ ሲዘኝ አየሁሁሁሁሁ ወይኔኔ እንዴት ልበልህ በቃ ሁለተናዬ ተቃጠለ የሚገርምህ አንተ ስትፀልይ የተለየ አገልግሎት ትንቢት እንደሚያገኘን አወራህ ከዛ ከወጣሁ በኋላ ያመንፈስ የተናገርከው ቃል ሆነ የሚገርም አገልግሎት የትንቢት መንፈስ እኔ ላይ መጣ ከዛ አገለገልኩ ምን ልበልህ በጌታ በቃ አላመንኩም አሁንም ስፅፍልህ እጄ እንዴት እንደሚነድ ልነግርህ አልችልም በቃ አይኔን ስጨፍን እጄ አንታየኝም ምን ልበልህ እሳት ውስጥ ያለ የጋለ ብረት ሆኖ ነው ሚታየኝ ይሄን ያልኩ ከእጄ የሚታይ ብርሀን ይወጣ ነበር ስላልክ ስላረጋገጥክልኝ ነው። በቃ ምን ልበልህ ታድለሀል ጌታ ይባርክህህህ በብዙ ወንድሜ አንተ በጣም ድንቅቅቅቅቅቅቅቅ ነህ ብቻ ተባረክልኝ በጌታ ፍቅር በብዙ እወድሀለው ያባቴ ብሩክ ልጅ። ከፍፍፍፍፍፍ በልልኝ

Video በዚህ ሳምንት YouTube ቻናሌ ላይ ይቀቃል የነበረውን ክብር መናገር አልችልም #ቀጣይ እሁድ በእጥፍ ክብር እንገኛለን ሰዎችን ጋብዙ ተርባቹ ኑኑኑኑ
#በእግዚአብሔር ተወዳችኋል ቤ/ክ
#ሲሳይ አዙዛ
2.2K viewsSisay Azusa Revival, edited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:45:21
ዛሬ ቸርች የነበረው ክብር አይገልፅም
ወደ ልጆች እጆቼን ስዘረጋ #በእጄ ላይ አይኔ የሚያየው ብርሀን ይታየኝ ነበር እኔ እስኪገርመኝ ድረስ #ጌታን ነው ምላቹ እኔ የማያው ብርሀን ነበር እጄ ላይ #በአይኔ በአይኔ
ወይኔ የዛሬው ቀን
ዛሬ ፕሮግራም የነበራቹ Comment or inbox መመስከር ትችላላችሁ
2.6K viewsSisay Azusa Revival, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:29:35 ለ12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፀሎት #ምስክርነት

#12 ኛ ክፍል ተማሪ ተፈታች ከላይ ያለውን ለ 12 ኛ ክፍል የፀለይኩትን ፀሎት ከአዳማ አብራኝ ስትፀልይ ውስጧ በጣም ተጨነቀ ማልቀስም ጀመረች ከዛም አወራችኝ ገና መገሰፅ ስጀምር የፍርሀት መንፈስ ነኝ ብሎ ራሱን ገለጠ ነፃ ወጣች ጌታ ይባረክክክክክ
#ኢየሱስ ለልጆቹ ይራራል
ሼር አደርጉ ለ12 ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፀሎቱ ሐይል አለው።
ነገ እሁድ ይሄን ሐይል ትካፈላላቹ አይቀርም
5.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ