Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ቸርች የነበረው ክብር አይገልፅም ወደ ልጆች እጆቼን ስዘረጋ #በእጄ ላይ አይኔ የሚያየው | Sisay Azusa Revival

ዛሬ ቸርች የነበረው ክብር አይገልፅም
ወደ ልጆች እጆቼን ስዘረጋ #በእጄ ላይ አይኔ የሚያየው ብርሀን ይታየኝ ነበር እኔ እስኪገርመኝ ድረስ #ጌታን ነው ምላቹ እኔ የማያው ብርሀን ነበር እጄ ላይ #በአይኔ በአይኔ
ወይኔ የዛሬው ቀን
ዛሬ ፕሮግራም የነበራቹ Comment or inbox መመስከር ትችላላችሁ