ለ12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፀሎት #ምስክርነት #12 ኛ ክፍል ተማሪ ተፈታች ከላይ ያለውን ለ 12 ኛ ክፍል የፀለይኩትን ፀሎት ከአዳማ አብራኝ ስትፀልይ ውስጧ በጣም ተጨነቀ ማልቀስም ጀመረች ከዛም አወራችኝ ገና መገሰፅ ስጀምር የፍርሀት መንፈስ ነኝ ብሎ ራሱን ገለጠ ነፃ ወጣች ጌታ ይባረክክክክክ #ኢየሱስ ለልጆቹ ይራራል ሼር አደርጉ ለ12 ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፀሎቱ ሐይል አለው። ነገ እሁድ ይሄን ሐይል ትካፈላላቹ አይቀርም 5.1K viewsSisay Azusa Revival, edited 14:29