የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
25.55K
የሰርጥ መግለጫ
ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 45
2022-09-25 20:09:04
በዚህ ቻናል ለይ
የ God's General ታሪኮችን በስፋት ያገኛሉ
ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ረሀብ የሚያስገቡ ትምህርቶችን
prophetic Realm በጥልቀት ለመማር ይህን ቻናል ተቀላቀሉ
sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ
@HeniGloriousEmbassy
@HeniGloriousEmbassy
2.5K viewsSisay Azusa Revival, edited 17:09
2022-09-25 05:18:42
ተማሪ ነኝ ትምህርት ጀምሬ
መፀለይ አልቻልኩም
#ምን ላድርግ
ስሙት በቀላሉ መፀለይ ይቻላል
sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
2.5K viewsSisay Azusa Revival, 02:18
2022-09-23 08:32:37
ፅናት ያስፈልግሀል!አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት
የሚያሸንፈው ብርቱ የሆነ ወይ አስተዋይ (Smart) የሆነው አይደለም፤ ውስጡ ላመነበት ነገር እስከ መጨረሻው የሚጓዝ ነው።
ወዳጄ ኑሮ ሊያደክምህ፣ ነገሮች ሊሰለቹህ፣ ህይወት ተደደጋሚ ልትሆን ትችላለች፤ የደስታን ጥግ ማየት ከፈለክ ግን
ላመንክበት ጉዳይ መኖር ጀምር ከዛ በአላማህ ፅና! እኔ ሲሳይ መለወጥ የጀመርኩት መፅናት ስጀምር ነው እንጂ ችግሮች ስለሌሉ አደለም ስለዚህ ለአላማቹ ፅኑ #ህፃናት አትሁኑ አትወላውሉ ም/ክ እያበዛቹ።
@SisayAzusaRevivall
#Inspire_Ethiopia
3.1K viewsSisay Azusa Revival, edited 05:32
2022-09-23 08:17:24
መስቀል በአልን እንዲህ ልናከብር ነው
3.2K viewsSisay Azusa Revival, edited 05:17
2022-09-22 00:36:44
የመስቀል በአል #ኮንፈረንስ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ #የፊታችን እሁድ
#መስቀል በአልን መስቀሉን ሳይሆን የተሰቀለውን ኢየሱስን በሐይል የምናመልክበት የተሰቀለውን ኢየሱስን ደሞ በድፍረት ለሌሎች በሐይል ና በስልጣን ለመስበክ ሐይልን የምንቀበልበት ኮንፈረንስ ተዘጋጀ። #በስህተት እራሱ አይቀርም።
ከሲሳይ አዙዛ ጋ ና ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋ
በእግዚአብሔር ተወዳችኋል ቤ/ክ
4.5K viewsSisay Azusa Revival, edited 21:36
2022-09-19 14:12:31
ከጌታ ቀጥሎ ህይወታቹን የሚቀይር
#ድብቅ ሚስጥር sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall ይ ላ ሉን
7.7K viewsSisay Azusa Revival, edited 11:12
2022-09-18 06:41:05
ህይወታቹን የሚቀይር #የ 2015 መዝጊያ ኮንፈረንስ ..ትንቢታዊ ስብከት ተለቀቀ :-
#ተጫኑት
8.3K viewsSisay Azusa Revival, 03:41
2022-09-17 08:24:19
በሁለት ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም 1,ልትቀይር በማትችላቸው ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም ም/ክ መቀየር ስለማትችል።
2, መቀየር በምትቺይው ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም ም/ክ መቀየር ስለምትችል።
#በቃ
አትጨናነቁ ህይወታቹን ኑሩ ስኬት ሎተሪ አደለም በሂደት ሚመጣ ነገር ነው። @SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
#ካነበብኩት
7.9K viewsSisay Azusa Revival, edited 05:24
2022-09-16 18:49:58
1, #ከዚህ በኋላ እንዲህ ጥሩኝ...
7.7K viewsSisay Azusa Revival, edited 15:49
2022-09-16 15:33:04
አዙዛ ሪቫይቫል #ቦታው ማየት የሚፈልግ
#Apostle ታምራት እንዲህ አሳይቶናል
#5 MB
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
8.4K viewsSisay Azusa Revival, edited 12:33