በሁለት ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም 1,ልትቀይር በማትችላቸው ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም ም/ክ መቀየር ስለማትችል። 2, መቀየር በምትቺይው ጉዳዮች መጨነቅ የለብህም ም/ክ መቀየር ስለምትችል። #በቃ አትጨናነቁ ህይወታቹን ኑሩ ስኬት ሎተሪ አደለም በሂደት ሚመጣ ነገር ነው። @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall #ካነበብኩት 7.9K viewsSisay Azusa Revival, edited 05:24