Get Mystery Box with random crypto!

ፅናት ያስፈልግሀል! አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት የሚያሸ | Sisay Azusa Revival

ፅናት ያስፈልግሀል!

አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት የሚያሸንፈው ብርቱ የሆነ ወይ አስተዋይ (Smart) የሆነው አይደለም፤ ውስጡ ላመነበት ነገር እስከ መጨረሻው የሚጓዝ ነው።

ወዳጄ ኑሮ ሊያደክምህ፣ ነገሮች ሊሰለቹህ፣ ህይወት ተደደጋሚ ልትሆን ትችላለች፤ የደስታን ጥግ ማየት ከፈለክ ግን ላመንክበት ጉዳይ መኖር ጀምር ከዛ በአላማህ ፅና!
እኔ ሲሳይ መለወጥ የጀመርኩት መፅናት ስጀምር ነው እንጂ ችግሮች ስለሌሉ አደለም ስለዚህ ለአላማቹ ፅኑ #ህፃናት አትሁኑ አትወላውሉ ም/ክ እያበዛቹ።

@SisayAzusaRevivall
#Inspire_Ethiopia