Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 47

2022-08-30 11:43:49 ሀሳብ በፀሎት መሐል ላስቸገራቹ
#ድንቅ ትምህርት #ከህይወቴ
#5.7MB
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3.3K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:43:49 ሴቶች ከ 2 ወንዶች ተጠንቀቁ
#ለክርስቲያን ሴቶች
ሴቶች ስሙት እና እራሳቹን አድኑ
(Share እና ሼር)
ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3.2K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:43:49 ከሀጢአት ልምምድ እንዴት ተፈታው
ስሙት በጣም ቀላል ነው
ህይወት ቀያሪ ትምህርት

#ዘፈን #ዝሙት #ውሸት #Porn..
#ፊልም ሀጢያት ሁሉ..አበቃላቸው
13MB #Part 1

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3.2K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:43:49 ከ ትምህርቱ በኋላ መባከን ቀረ
መንፈሳዊ ህይወቴ የተቀየረበት
ምክንያት ይሄ ነው
15Min
#ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3.3K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:43:49 ይሄ ትምህርት 100% ይቀይራችኋል
#ጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ


መንፈሳዊ ህይወቴ ያልደከመበት
ሚስጥር
#Part 3
ሚስጥር
#Part 3
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.0K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:43:49 #ይሄ ትምህርት #አሁን ይቀይራችኋል
የደከማቹ Back ያደረጋቹ
የበረታቹ ሁሉ ስሙት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.1K viewsSisay Azusa Revival, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:35:35 መጨነቅ ማቆም!

አንድን እቃ በነፃ ማሸከም እየቻልክ እንዴት ከፍለህ ትሸከማለህ? ከእግዚአብሔር በላይ ጭንቀትን፣ ሸክምን እና ሀሳብን የሚያቀል ማን አለ? ያውም በነፃ! አብዝተህ የምትጨነቀው የማትቀይራቸው ነገሮች ላይ ከሆነ ጭንቀትህን ለባለቤቱ አስረክብ!

የምትችለው ነገር ላይ አተኩር የማትቀይረውን ተቀበል፤ ያስጨነቀህ ጉዳይ ውሎ አድሮ ቀላል ይሆናል። እስከዛሬ ስንት ተዓምር አይተሀል እኮ፤ ወዳጄ እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በግልፅ አይደለም በድብቅ ነው፤ ጭንቀትህን አደራ ከሰጠህ በቅርቡ በእግዚአብሔር ስራ መደነቅህ አይቀርም።
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

#Inspire_Ethiopia
#SisayAzusaRevivall
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
6.3K viewsSisay Azusa Revival, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:35:35 ጭንቀት ውስጥ ላሉ #ቀያሪ ምክር
#ስሙት ጭንቀት ይለቃችኋል
ተጨንቀው ላሉ ሼር
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ይ ላ ሉን
6.9K viewsSisay Azusa Revival, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:53:53
እንኳን ደስ አላቹ
ለ አንድ አመት ያህል በሳምንት 2*ጊዜ በቴሌግራም online የተማሩትን ከ 100 በላይ የሚሆኑ መንፈሳዊ ልጆቼን በቅርቡ አስመርቃለሁ #Azusa Family ይባላል የተለያየ ሀገር ቢኖሩም ከመማር ና ቤተሰብ ከመሆን የከለከላቸው የለም።
እኔ እንደ ቀልድ ምጀምረው ምንም ነገር የለም ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ና ሀሳብ ነው።
ከላይ የምታዩት እነሱን የምቆጣጠርበት ማስታወሻ ደብተር ነው እንዲሁም ትጋታቸውን ተመልከቱ።

ይሄን አድል ያላገኛቹ
በእናንተ ጥያቄ መሰረት እንድይዛቹ መንፈሳዊ አባት እንድሆናቹ የጠየቃቹኝ ሁሉ በድጋሚ እድል ልሰጣቹ አስቢያለሁ::
በአገልግሎቴ የተለወጣቹ ና በህልማቹ ሳስተምራቹ ስፀልይላቹ ያያቹ ከእኔ ጋ ስታገለግሉ ያያቹ እንዲሁም እንድይዛቹ ምፈልጉ ሁሉ join በሉ
Join በሉ መያዝ ምፈልጉ ብቻ  :
በየፕሮግራሞች ቀን በተከታታይ online የማይገኝ ከግሩፑ ይወጣል በጣም ቁም ነገር ጉዳይ ነው
የዛሬ ሳምንት ይጀምራል
7.3K viewsSisay Azusa Revival, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:48:07 ህይወቴ የተለወጠበት #ሚስጥር
#ካልተለወጣቹ ክሰሱኝ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ይ ላ ሉን
2.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ