Get Mystery Box with random crypto!

መጨነቅ ማቆም! አንድን እቃ በነፃ ማሸከም እየቻልክ እንዴት ከፍለህ ትሸከማለህ? ከእግዚአብሔር በ | Sisay Azusa Revival

መጨነቅ ማቆም!

አንድን እቃ በነፃ ማሸከም እየቻልክ እንዴት ከፍለህ ትሸከማለህ? ከእግዚአብሔር በላይ ጭንቀትን፣ ሸክምን እና ሀሳብን የሚያቀል ማን አለ? ያውም በነፃ! አብዝተህ የምትጨነቀው የማትቀይራቸው ነገሮች ላይ ከሆነ ጭንቀትህን ለባለቤቱ አስረክብ!

የምትችለው ነገር ላይ አተኩር የማትቀይረውን ተቀበል፤ ያስጨነቀህ ጉዳይ ውሎ አድሮ ቀላል ይሆናል። እስከዛሬ ስንት ተዓምር አይተሀል እኮ፤ ወዳጄ እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በግልፅ አይደለም በድብቅ ነው፤ ጭንቀትህን አደራ ከሰጠህ በቅርቡ በእግዚአብሔር ስራ መደነቅህ አይቀርም።
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

#Inspire_Ethiopia
#SisayAzusaRevivall
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall