እንኳን ደስ አላቹ ለ አንድ አመት ያህል በሳምንት 2*ጊዜ በቴሌግራም online የተማሩትን ከ 100 በላይ የሚሆኑ መንፈሳዊ ልጆቼን በቅርቡ አስመርቃለሁ #Azusa Family ይባላል የተለያየ ሀገር ቢኖሩም ከመማር ና ቤተሰብ ከመሆን የከለከላቸው የለም። እኔ እንደ ቀልድ ምጀምረው ምንም ነገር የለም ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ና ሀሳብ ነው። ከላይ የምታዩት እነሱን የምቆጣጠርበት ማስታወሻ ደብተር ነው እንዲሁም ትጋታቸውን ተመልከቱ። ይሄን አድል ያላገኛቹ በእናንተ ጥያቄ መሰረት እንድይዛቹ መንፈሳዊ አባት እንድሆናቹ የጠየቃቹኝ ሁሉ በድጋሚ እድል ልሰጣቹ አስቢያለሁ:: በአገልግሎቴ የተለወጣቹ ና በህልማቹ ሳስተምራቹ ስፀልይላቹ ያያቹ ከእኔ ጋ ስታገለግሉ ያያቹ እንዲሁም እንድይዛቹ ምፈልጉ ሁሉ join በሉ Join በሉ መያዝ ምፈልጉ ብቻ : በየፕሮግራሞች ቀን በተከታታይ online የማይገኝ ከግሩፑ ይወጣል በጣም ቁም ነገር ጉዳይ ነው የዛሬ ሳምንት ይጀምራል 7.3K viewsSisay Azusa Revival, 13:53