የመስቀል በአል #ኮንፈረንስ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ #የፊታችን እሁድ #መስቀል በአልን መስቀሉን ሳይሆን የተሰቀለውን ኢየሱስን በሐይል የምናመልክበት የተሰቀለውን ኢየሱስን ደሞ በድፍረት ለሌሎች በሐይል ና በስልጣን ለመስበክ ሐይልን የምንቀበልበት ኮንፈረንስ ተዘጋጀ። #በስህተት እራሱ አይቀርም። ከሲሳይ አዙዛ ጋ ና ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋ በእግዚአብሔር ተወዳችኋል ቤ/ክ 4.5K viewsSisay Azusa Revival, edited 21:36