Get Mystery Box with random crypto!

ሽፈራው የሶማው

የቴሌግራም ቻናል አርማ rasmeried — ሽፈራው የሶማው
የቴሌግራም ቻናል አርማ rasmeried — ሽፈራው የሶማው
የሰርጥ አድራሻ: @rasmeried
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.22K
የሰርጥ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-06 05:51:18
ጨቋኝ ወራሪን እምቢ ማለት ታሪካችን ነው


<< ዳኝነቱ ለማያዳላ የኃይለኞችን ክንድ ለሚሰብር ተጠቂዎችን ለሚያጸና አምላክ ምስጋናና ክብር ይሁን፡፡
ከጥንት ጀምሮ ደመኛ የነበረች ጠላታችን ኢጣልያ ወሰናችንን ጥሳ በግፍ ጦርነት ሀገራችንን ስለ ወረረች በተቻለን ተከላክለን እርዳታ ለመጠየቅ ወደ አውሮፓ ሄደን ሳለ የኢትዮጵያ አርበኞች ሠይፋችሁን ሳትከቱ፣ ሠንደቅ ዓላማችሁን ሳታጥፉ ለባዕድ አንገዛም በማለት በመሳሪያ ብዛት ከሚበልጣችሁ ጨካኝ ጠላት የባሕሪ ጀግንነታችሁን መሣሪያ አድርጋችሁ ቀን ከሌት በዱር በገደል ስትጋደሉ ጠበቃችሁን፡፡
ይኸው አሁን እንደምታዩት የአምስት ዓመታት ትግላችሁ የድካማችሁንና የሰማእትነታችሁን ፍሬ ለማየት እንድትበቁ አደረጋችሁ፡፡ >>


[በበሪሁን ከበደ የአፄ ኃይለ ሥላሴ ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው በእንጦጦ ለሕዝብ የደረሰውን አዋጅ ፡፡ ምንጭ: አሚኮ]



ድል ለአማራ !!

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
1.3K views02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 05:37:22
Amhara Fanos: Celebrating victory over fascist Italy on may 5, 1941 at Debre markos !

And now is our turn to beat the Genocidal Fascists of our time !



ድል ለአማራ !!

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
959 viewsedited  02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 05:19:16 WARNING

የመከላከያ ከተሞችን ለቀው መውጣት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ለምን? ማለት ያስፈልጋል!!

አንድም ከተሞች ላይ የሕዝባዊ ሠራዊት አባላትን በማስገባት  ወንጀል እንዲፈፅሙ በማሰብ፣ ሕዝቡ እንዲማረር ለማድረግና ወታደራዊ ዘመቻውን የሕዝብ ጥያቄ ለማስመሰል ፣

ሁለትም አዘናግቶ ወደከተማ አስገብቶ  በልዩ ኦፕሬሽን ለመደምሰስ በማሰብ ነው።

ጥንቃቄ!

የታጠቀ ሕዝባዊ ጦር ከተማ መግባት የለበትም!! የስርዓቱን ባሕሪ ማወቅ ያስፈልጋል።

በአማራ ከተሞች ሽምግልና እየላከ በመሐል አገር ግን አማራን እየነቀለ ነው።

ትግል ነው መፍትሔው!!



ድል ለአማራ !!

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
851 views02:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 05:13:50 በአማራ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል የሚከተሉትን የቴሌግራም ገፆች ይቀላቀሉ።

ገፆቹን 
#share በማድረግ ያጋሯቸው !!

1) ANF
https://t.me/Anfyes

2) ራስ መርዕድ
https://t.me/RasMeried

3) ራስ ስዕለክርስቶስ
https://t.me/D_free1

4) ሞረሽ አማራ
https://t.me/moresh143yo

5) ኢትዮ 251 media
https://t.me/ethio251media

6)  Inform Amhara
https://t.me/informamhara

7) ቆቂት
https://t.me/kokit2121

8) የአማራ ድምፅ
https://t.me/VOAamhara

9) ሙሉጌታ አንበርብር
https://t.me/Mulugetaanberberr

10) Amhara power
https://t.me/AmPower

11) Struggle to survive
https://t.me/amharafirst16

12) Horn African news
https://t.me/Horn_African_News

13) Ethio daily monitor
https://t.me/ethiodailymonitor

14) king makers
https://t.me/Akingmakers

15) Amhara international
https://t.me/amharainternational

16) Inform Amhara
https://t.me/informamhara

17) Assaye Derbie
https://t.me/etegieassaye

18) Amhara Today
https://t.me/+sf6vdfXU5Tk1MzQ0

19) Habtamu Ayalew
https://t.me/Habzema21

20)  Ethio 360 Media
https://t.me/Ethio360degree

21) የብቀላ ሰይፍ
https://t.me/Qal_Alen

22) የግዮን ደጅ አፀድ
https://t.me/yegiondejatsed


አማራ ታሪኩን ማደስ ብቻ አይደለም፤ በአዲስ መልክ ይጽፋል!


ድል ለአማራ!

#AmharaGenocide
#Justice4Amhara
#AmharaStruggle
948 viewsedited  02:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 23:31:06 WARNING

" የዐቢይ አህመድ ቀኝ እጅ የሆነው እና መከላከያ ሰራዊትን ትዕዛዝ በመስጠት በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈተው ብርሃኑ ጁላ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ አባላትን ከሁሉም ዕዝ ለቅሞ ሀዋሳ መግቢያ፤ ጥቁር ውሃ (ቢሻን ጉራቻ) ወደ ሚገኘው የደቡብ ዕዝ ሊልካቸው መሆኑን ከታማኝ ምንጮች አረጋግጠናል።

ይሄን የሰሙ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች እና አባላት "እያደረጋችሁት ያለው ነገር ተቋም ማፍረስ ነው፤ ቆም ብላችሁ ብታስቡ መልካም ነው። እናቴን፣ እህቴን እየደፈራችሁ፣ ወንድሜን እና አባቴን እየገደላችሁ የመከላከያ ዩኒፎርምን ለብሰን ለመቀጠል ይቸግረናል።" ማለታቸውን ወታደራዊ የደህንነት ምንጮቻችን ገልጸውልናል። "


ድል ለአማራ !!

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
777 views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 22:12:35 ፋሺስቱ እና ዘረኛው፤ የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ሒሳብ ቁጥራቸው ይፈተሽ ብሎ ደብዳቤ ያልጻፈባቸው፤ ኦነግ ሸኔን በገንዘብ የሚደግፉ እና ትጥቅ የሚያስታጥቁ ጽንፈኛ Genocider ሐገር አፍራሽ የኦሮሞ ማሕበራት፦

1.Advocacy4Oromia
2.Bilal Oromo Dawa Center
3.Canaan Oromo Evangelical Church
4.Charismatic Intrnational Fellwship Church
5.DMV Oromo Islamic Center
6.Finfinne New Network
7.Gaadisa Sabboontottaa KP
8.Global Gumii Oromia
9.Global Oromo Inter-faith Council
10.Gurmuu Baha Oromiyaa
11.Gurmuu Hawaasa Oromoo Sweden
12.Globak Oromo Communities Assocation
13.Global Waaqeffannaa Council
14.Grumuu Hayyoota Oromoo
15.Hegeree New Network
16.Horn of Africa Genocide watch
17.Human Rights League ot the Horn Africa
18.Jabdu-Oromo-Amarican Women's Council
19.JIRRA Permanent Humanitarian Fund for Oromos
20.Mana Kiristaanaa Fayyisaa Addunyaa
21.Mecca&Tulama Association
22.Network of Oromo Studies
23.Oromo Community of Arizona
24.Oromo Community of Washington DC,, DMV
25.Oromo Community of Minnesota
26.Oromo Community of UK
27.Oromo Community Organization of Pennsylvania
28.Oromo Communites' Association of North Amarica
29.Oromo Community of Columbus Ohio
30.Oromo Community of OsloSociety
31.Oromo Community of Switzerland
32.Oromo Evangelical Lutheran Mission
33.Oromo Human Rights and Relief Organization
34.Oromo Himan Right Organization
35.Oromo Professionals Group
36.Oromo Relief Organization, ORA in USA
37. Oromo Scholars and rofessionals Group
38.Oromo Seniors Welfare& Benevolent Association in Victoria (OSWBAV) Inc.
39.Oromo Society of Science and Tecnology
40.Oromia Spport Group
41.Oromo Women Association UK
42.Our Redeemer Oromo Evangelical Cuhrch
43.Qubee MN
44.Raadiyoo Sagalee Walabummaa Oromiyaa
45.Tawfiq Islamic Center
46.Tumsa Sochii Haqa Oromo
47.Union of Oromo Communites in Canad
48.United Chrstian Church in Australia
49.United Oromo Evanegalical Church
50.Union of Oromo Commmunites in Germany
51.Washington DC Metropolitan Oromo SDA Church
887 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 20:35:28 ከሰሞኑ አዲስ አበባ እየተደረገው ያለው ነገር…

" የአማራ እና የደቡብ ተወላጅ የሆኑ የፀጥታ አባላት ከሚሰሩበት ፖሊስ ጣቢያ ከስራ እየታገዱ መሆኑን የደረሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ልክ ከዚህ በፊት ከህውሃት ጋር ጦርነት ውስጥ በተገባበት ወቅት በትግራይ ተወላጆች ላይ ሲደረግ የነበረው ማዋከብና ማግለል አሁን ደግሞ በአማራ እና ደቡብ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ነው ተብሏል። ዛሬ በፖሊስ ጣቢያ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ የተገለፀላቸውም እንዳሉ ታውቋል።
ከሰሞኑ ቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የእነዚሁ ፖሊስ አባላት ስልክ ተወስዶ ሲበረበር እንደነበር ተሰምቷል። "

ዋሱ መሐመድ



ድል ለአማራ !

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
894 viewsedited  17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 17:47:01
933 views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 09:21:26 ግድ ደርሶብን ነው
--
ለምን ዝም እንደማልል/እንደማንል ፦
የምንጽፈው ስለማንፈራ አይደለም፣ አለያም የምንጓጓለት ኑሮ ስለሌለን አይደለም፤ ሰነፍና ስራ ፈቶችም አይደለንም። ግድ ደርሶብን ነው።
ዕስር አለያም የከፋ ነገር ባይደርስ ምኞቴ ነው፣ መኖርን እንድወደው ያደረጉ ሰዎች አሉና። መስራት፣ መማር፣ መኖር ምኞቴ ነው። እርግጠኛ ነኝ ብዙ ጓዶቼም ይሄንኑ ይመኛሉ። ሆኖም ከዕስርም ሆነ ከሞት በላይ የምፈራው ባርነትን ነው።
ፕሮፌሰር ምንዳርአለው እንዳሉት

" ...የራስን ነፃነት እየተበደሩ ከመኖር በላይ መከራ የለም ። ምክንያቱም ይህ አይነቱ ብድራት እንደ አሳማ ኖሮ እንደ አሳማ መሞትንም ያካትታልና። በባርነት ደልቶት የኖረ ሞቱ ያሳማ ነው። በነፃነት ተንገላቶ የኖረ ሞቱ የጀግና ነው። የባርነት ድሎት ለውሻ አሟሟት አስቀድሞ የሚሰጥ ሰርተፍኬት ነው። የባርነት ምቾት ለውሻ አሟሞት በየቀኑ የሚፈረም የውርደት ሰነድ ነው ። "

ዝም ብለንም የማናመልጠው ጠላት ነው የመጣብን፤ ሰው ልደበቅ ቢል ከማንነቱ የት ይደበቃል ?

ስለዚህም መፍትሄው አቅም በፈቀደ ሁሉ የገጠመንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ መታገል ብቻ ነው።
ይህ የአማራነት ብሄራዊ ግዴታ ነው

ይህን ግዴታ በድል ለመወጣት ትግል ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚህ ደግሞ መደራጀት እና አቅም በፈቀደ መልኩ አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባል። ይህ እያንዳንዱ አማራ ለራሱ ህልውና የሚከፍለው መስዋዕትነት እንጂ የችሮታ አለያም የበጎ ፈቃደኝነት ጉዳይ አይደለም።
ግዴታ ነው !

ለአማራ ህዝብ የድነት እና ነጻነቱ መንገድ አንኳኩቶ ደጁ ድረስ መጥቷል።
የተቀረው ግዴታውን መወጣት ብቻ ነው።

ድል ለአማራ !

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
190 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 08:54:27 የመጨረሻው መጨረሻ . . .
--
የአማራ ፖለቲካ የወቅቱ የመንግስት ጠላት ሆኖ ተወስዷል። መላው የአማራ ፖለቲከኞችም ያልተፈረደባቸው ወንጀለኞች ሆነዋል።
ይህ በአማራ ላይ ጦርነት ታውጇል ለማለት ከበቂ በላይ ምክንያት ነው።
ከፋሽስት ኢጣሊያ ቀጥሎ አማራው ይፋዊ በሆነ መልኩ ጦርነት ታውጆበታል።
ጠላታችን ፋሽዝም እና ፋሽስቶች ናቸው።

ጦርነቱ እኔ እና እኩዮቼ ከመወለዳችን በፊት የታወጀ ይሁን እንጂ ወያኔም እንኳ በዚህ መልኩ ይፋዊ የሆነ physical warfare አላወጀም ነበር።
ይህ በመጠኑም ሆነ በይዘቱ የተለዬ እና የመጀመሪያ ጦርነት ነው።

አማራ መሆን፣ ለአማራ መቆርቆር፣ ለአማራ መታገል --- ጽንፈኝነት -- ከተባለ ማናችንም ከዚህ ፍረጃ የምናመልጥ አይመስለኝም። በራሱ በብልጽግና ውስጥ ያሉትም ከሌሎቻችን የተለዬ ዕጣ ፈንታ የላቸውም። ምክንያቱም ክሱ ከመሠረቱ አማራነትን ወንጀል የሚያደርግ በመሆኑ የትኛውም አይነት ተባባሪነትም ሆነ ተነጣይነት ከጥቃት አያድንም።

ይህ ጦርነት አማራ ያለበትን የህልውና አደጋ እጅግ ወደ ተባባሰ ደረጃ የሚወስድ እና የመጨረሻው መጨረሻ የሚባል ነው።

ይህ የመጥፋት እና የመቀጠል ጉዳይ ነው።

ከዚህ በፊት የጠየኩትን ጥያቄ ደግሜ ልጠይቅ ፦
ህልውናችንን የማረጋገጡን ግዴታነት ምን ያህል እናምንበታለን

ለዚህ ጥያቄ የምንሰጠው መልስ፣ ለዚህ ጦርነት የምንሰጠውን ምላሽ ይወስናል

ድል ለአማራ !

#AmharaStruggle
#Justice4Amhara
#AmharaGenocide
276 views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ