Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም እና አባባል

የቴሌግራም ቻናል አርማ poemandquote — ግጥም እና አባባል
የቴሌግራም ቻናል አርማ poemandquote — ግጥም እና አባባል
የሰርጥ አድራሻ: @poemandquote
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.47K
የሰርጥ መግለጫ

╭─┅─┅──┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅─╮
እንኳን
:¨·.·¨: ወደ
`·.🇪🇹ግጥም እና አባባል ቻናል መጡ
╰─┅─┅──┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅─╯
━ ━━━━━━•●✠ተ✠●•━━━━━━ ━
「❝ ዓለሙን፡ሁሉ፡ቢገዛ
ነፍሱን፡ግን፡ቢያጠፋ
ለሰው፡ምን፡ይጠቅመዋል?
ሰው፡ለነፍሱ፡ቤዛ፡ምን፡ይሰጣል? ❞」
━ ━━━━━━•●✠ተ✠●•━━━━━━ ━
ማር ፰፥፴፮።

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-18 09:00:04 ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━


እንዲህ ያለ ንጉሥ ፥ የንጉሥ ቂናጣ
ውሃ በመዘውር ፥ አቀበት የሚያወጣ
ያደፈው ሊታጠብ ፥ የጠማው ሊጠጣ
አሁን ከዚህ ወዲያ ፥ ምን ጥበብ ሊመጣ ?
━━━━━━━━━━━ ━ ━━━━━━━━━━━
┈┈┈┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈

ታየ ቦጋለ አረጋ(ኢልመ ደሱ ኦዳ)
ታየ ቦጋለ

ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
848 viewsመከበር, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 06:00:01 ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ አባት፡እሆንሀለሁ
ልጅ፡ትሆነኛለህ ።
ጠላት፡ዙሪያችንን፡ከብቦናል።
አንድነታችንን፡እናጠናክር ።
ሠራዊቴ፡ኃያል፡ስለሆነ
ብትገጥመኝ፡ወገን፡ታጨራርሳለህ ።
በሰላም፡ለእኔ፡አድረህ፡ገብር።
ራስህን፡በራስህ፡ታስተዳድራለህ ፤
በውስጥህ፡ጉዳይ
ጣልቃ፡አልገባም ። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ፤
ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ
እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት
ዘኢትዮጵያ።


ታየ ቦጋለ አረጋ(ኢልመ ደሱ ኦዳ)
መራራ እውነት

ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
809 viewsመከበር, edited  03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 05:00:03 ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ እናንተ፡ከዕርዱ፡ውስጥ፡ገብተን
ካልተዋጋን፡በማለት፡ስትመኙ፡ነበር።
ነገር፡ግን፡ለብዙ፡ሠራዊት
ጥቂት፡ሥፍራ፡ስለማይበቃው
ከጠላት፡ተኩስ፡ይልቅ
እርስ፡በርሳችሁ፡ትተላለቃላችሁ።
ከውሃው፡ላይ፡ሰፍራችሁ
ውሃውን፡እንዳይቀዳ፡ብትጠብቁ
መልካም፡ነው።
ከጉድጓድ፡ሄደን፡እንዋጋለን፡የምትሉ
ከሜዳው፡ላይ፡ሞትን፡እንደማትፈሩ
ተስፋ፡አደርጋለሁ።

ይህንን፡ትዕዛዜን፡የፈፀመ
በህይወት፡ያለውን፡እሽልማለሁ ፣
የሞተውንም፡ተዝካሩን፡አወጣለሁ፣
ልጁንም፡አሳድጋለሁ
እግዚአብሔር
ከእናንተ፡ጋር፡ይሁን። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ


ምንጭ ➸ ሰዋስው
ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
813 viewsመከበር, 02:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 06:00:01 ረቡዕ ነሐሴ ፲፩ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ አትመላለስ፡ትረክሳለህ ፤
አትራቅ፡ትረሳለህ። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯


ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
898 viewsመከበር, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 06:00:01 ማክሰኞ ነሐሴ ፲ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ ጊዜ
ማንንም፡አይቀይርም
የሰዎችን
እውነተኛ፡ፊት፡ያሳያል፡እንጂ። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯



ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
963 viewsመከበር, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 15:00:03 ሰኞ ነሐሴ ፱ ፳፻፲፬ ዓ.ም
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━



ከምድሪቱ በላይ ፥ ሰማዩን አካፍሎ፣
አየሁት ደመናን ፥ ከታች ተንገዋሎ፣
ለጊዜው አየሁት ፥ ባየር ተቀምጬ፣
ተመልሼ እስካየው ፥ ከታች አንጋጥጬ ።

​​ ┈┈┈┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈
ትእግስት ህሩይ
╰══•••┈ ┈ ┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈


ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
1.0K viewsመከበር, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ