ሰኞ ነሐሴ ፱ ፳፻፲፬ ዓ.ም ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ከምድሪቱ በላይ ፥ ሰማዩን አካፍሎ፣ አየሁት ደመናን ፥ ከታች ተንገዋሎ፣ ለጊዜው አየሁት ፥ ባየር ተቀምጬ፣ ተመልሼ እስካየው ፥ ከታች አንጋጥጬ ። ┈┈┈┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈ ትእግስት ህሩይ ╰══•••┈ ┈ ┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈ ለመቀላቀል @poemandquote አስተያየት @poemandquotebot ┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛ 1.0K viewsመከበር, 12:00