Get Mystery Box with random crypto!

ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም ╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮ 「❝ አ | ግጥም እና አባባል

ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ አባት፡እሆንሀለሁ
ልጅ፡ትሆነኛለህ ።
ጠላት፡ዙሪያችንን፡ከብቦናል።
አንድነታችንን፡እናጠናክር ።
ሠራዊቴ፡ኃያል፡ስለሆነ
ብትገጥመኝ፡ወገን፡ታጨራርሳለህ ።
በሰላም፡ለእኔ፡አድረህ፡ገብር።
ራስህን፡በራስህ፡ታስተዳድራለህ ፤
በውስጥህ፡ጉዳይ
ጣልቃ፡አልገባም ። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ፤
ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ
እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት
ዘኢትዮጵያ።


ታየ ቦጋለ አረጋ(ኢልመ ደሱ ኦዳ)
መራራ እውነት

ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛