ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም ╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮ 「❝ እናንተ፡ከዕርዱ፡ውስጥ፡ገብተን ካልተዋጋን፡በማለት፡ስትመኙ፡ነበር። ነገር፡ግን፡ለብዙ፡ሠራዊት ጥቂት፡ሥፍራ፡ስለማይበቃው ከጠላት፡ተኩስ፡ይልቅ እርስ፡በርሳችሁ፡ትተላለቃላችሁ። ከውሃው፡ላይ፡ሰፍራችሁ ውሃውን፡እንዳይቀዳ፡ብትጠብቁ መልካም፡ነው። ከጉድጓድ፡ሄደን፡እንዋጋለን፡የምትሉ ከሜዳው፡ላይ፡ሞትን፡እንደማትፈሩ ተስፋ፡አደርጋለሁ። ይህንን፡ትዕዛዜን፡የፈፀመ በህይወት፡ያለውን፡እሽልማለሁ ፣ የሞተውንም፡ተዝካሩን፡አወጣለሁ፣ ልጁንም፡አሳድጋለሁ እግዚአብሔር ከእናንተ፡ጋር፡ይሁን። ❞」 ╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ ምንጭ ➸ ሰዋስው ለመቀላቀል @poemandquote አስተያየት @poemandquotebot ┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓ ❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘ ┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛ 813 viewsመከበር, 02:00