ኀሙስ ነሐሴ ፲፪ ፳፻፲፬ ዓ.ም ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ እንዲህ ያለ ንጉሥ ፥ የንጉሥ ቂናጣ ውሃ በመዘውር ፥ አቀበት የሚያወጣ ያደፈው ሊታጠብ ፥ የጠማው ሊጠጣ አሁን ከዚህ ወዲያ ፥ ምን ጥበብ ሊመጣ ? ━━━━━━━━━━━ ━ ━━━━━━━━━━━ ┈┈┈┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈ ታየ ቦጋለ አረጋ(ኢልመ ደሱ ኦዳ) ታየ ቦጋለ ለመቀላቀል @poemandquote አስተያየት @poemandquotebot ┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓ ❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘ ┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛ 848 viewsመከበር, 06:00