Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 136.56K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2023-02-09 22:28:46 "አንተ ግን ወገብህን ታጠቅ፥ ተነሥም! . . . ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር። " (ኤር. ፩:፲፯)
10.3K views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:20:25
በአሁኑ ሰአት ቴሌግራም ያለ PROXY እና ያለ VPN እየሰራ አይደለም!!!

አልሰራ ላላችሁ: https://t.me/proxy?server=195.154.42.206&port=443&secret=ee0000006b742e6d6f62696c652e69722e6d6f62696c652e6972
11.1K views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 21:01:32 ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን VPN ጫኑ ኢንተርኔት እየተቋረጠ ነው?
11.7K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 20:46:11 እንዲሁም ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ብላችሁ ከጎናችን የተሰለፋችሁ አኃት አብያተ ክርስቲያናት፤ የሃይማኖት ተቋማት፣ ድርጅቶች እና ጉባኤያት፤ የእስልምና እምነት ተከታዮች፤ በእምነት የማትመስሉን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ስላደረጋችሁልንና ስለምታደርጉልን እርዳታና ትብብር በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናመሰግናለን፡፡

የካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ከተሰጠው የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተወሰደ
11.1K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 20:46:11
10.6K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 20:46:10
ይህ በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ እየደረሰ ያለው መከራና በደል በዚህ ዘመን በጉልህ የሚጠቀስ የቤተ ክርስቲያን የስደትና የመከራ ጊዜ ነው፡፡ ይህ የቤተ ክርስቲያን የስደትና የመከራ ጊዜ በቤተ ክርስቲያኒቱ የታሪክ መዝገብ እና በመጽሐፈ ስንክሳር ተመዝግቦ ይቀመጣል፡፡ ለትውልድም ይተላለፋል፡፡ ይህ የፈተና ዘመን ያልፋል፤ ነገር ግን በዚህ ታሪክ ውስጥ ከእውነት ጎን የቆማችሁ ስማችሁ በታሪክ እና በወርቅ ቀለም ሲፃፍ በቤተክርስቲያን ላይ መከራ ያበዛችሁ ክፉ ታሪካችሁን ዛሬ በእጃችሁ ጽፋችሁ አልፋችኋል፡፡
በዚህ አጋጣሚ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውጭ ሌሎች የክልል ርዕሳን መስተዳድሮችና ከተሞች በተለይም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፤ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፤ የሱማሌ ክልላዊ መንግሥት፤ የቤንሻንጉል ክልላዊ መንግሥት፣ የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት፣ የአፋርና ጋምቤላ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፤ በጎፋ ዞን የሳውላ ከተማ እና ሌሎች ስማቸውን ያልጠቀስናቸው መንግሥታዊ ተቋማት የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ በመከተል በአግባቡ ሕግና ሥርዓትን ለማስከበር የወሰዳችሁ ፍትሐዊ እና ሕጋዊ መፍትሔዎችን እናደንቃለን፣ በቤተ ክርስቲያንም ስም እናመሰግናለን፡፡
11.0K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 19:14:37
ጅማን ይባርክሽ ተብሎ ተመደበላት ወጠጤ ይህ ነው እንግዲ!
13.9K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 18:40:46 በሃይማኖታችን ላይ ወቅታዊ መረጃ እየሰጡ የሚገኙትን ኦርቶዶክሳውያን ላይ መንግስት የአደና ስራውን ጀምሯል!

የምታውቁትን ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ በሙሉ በመቀላቀል ለሌሎቹም በመላክ መረጃ የምንለዋወጥበትን አድማስ እናስፋ!

ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ Share አድርጉ!
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
14.1K views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 22:58:06
የነነዌ 3ኛ ቀን ጸሎተ ምሕላ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት
8.5K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 22:50:26



ዘፈን ማቆም እና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ፈልገን አቅም አንሶናል?

ሲኖዶሳችን ባስተላለፈው መልእክት መሠረት ጸሎት ጀምረን ነገር ግን ሀሳባችን እየተሰራረቀ ለጸሎት ተቸግረናል???

ዘፈን ለማቆም የሚረዱንን ትላልቅ ምሥጢሮች በእዚህ ቪድዮ ላይ ያገኛሉና ገብተው ትምህርቱን ያዳምጡት ለምትወዷቸውም ላኩላቸው። በእርግጠኝነት በእዚህ ወር ሰው አስገድዷችሁ ሳይሆን የክርስቶስ ፍቅር አሸንፏችሁ በመንፈሳዊ ደስታ ዘፈን ታቆማላችሁ።

የዩቲዩብ ቻናላችንን subscribe,like እና share አድርጉት
8.5K views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ