Get Mystery Box with random crypto!

ዘፈን ማቆም እና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ፈልገን አቅም አንሶናል? ሲኖዶሳችን ባስ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit





ዘፈን ማቆም እና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ፈልገን አቅም አንሶናል?

ሲኖዶሳችን ባስተላለፈው መልእክት መሠረት ጸሎት ጀምረን ነገር ግን ሀሳባችን እየተሰራረቀ ለጸሎት ተቸግረናል???

ዘፈን ለማቆም የሚረዱንን ትላልቅ ምሥጢሮች በእዚህ ቪድዮ ላይ ያገኛሉና ገብተው ትምህርቱን ያዳምጡት ለምትወዷቸውም ላኩላቸው። በእርግጠኝነት በእዚህ ወር ሰው አስገድዷችሁ ሳይሆን የክርስቶስ ፍቅር አሸንፏችሁ በመንፈሳዊ ደስታ ዘፈን ታቆማላችሁ።

የዩቲዩብ ቻናላችንን subscribe,like እና share አድርጉት