Get Mystery Box with random crypto!

ፍርድ ቤቱ የካቲት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ የቤተክርስቲያናችንን የሕግ ጉዳይ የሚ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ፍርድ ቤቱ የካቲት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

የቤተክርስቲያናችንን የሕግ ጉዳይ የሚከታተለው ኮሚቴ በሰጠው ማብራሪያ በቤተ ክርስቲያኒቱ ምእመናን ላይ የደረሰውን ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰትን አስመልክቶ ቤተ ክርስቲያን ክስ መመስረቷን በማውሳት የክሱ ሂደት የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ክርክር የተከናወነ ሲሆን ለየካቲት 3/2015 ዓ.ም ተጨማሪ ቀጠሮ መያዙ ገልጿል።